የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት መጠናቀቂያው ተቃርቧል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ግንባታው እየተፋጠነ የሚገኘው የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ መቃረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት መጎብኘታቸውንና የደረሰበት ደረጃም አስደናቂ [...]
በወለጋ ዞኖች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች አስደሳች ናቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በወለጋ ዞኖች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች ተስፋ ሰጪ እና አስደሳች መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በቄለም ወለጋ፣ በምዕራብ ወለጋ (ጊምቢ) እና በምስራቅ ወለጋ (ነቀምት) ዞኖች በመዘዋወር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ [...]
ኢትዮጵያ ትገሠግሣለች- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
“የአርጆ የደንጋይ ከሰል ፋብሪካ መመረቅ የኢትዮጵያን ኢንዱስትሪ ወደፊት የሚያስፈነጥር ነው። ከውጭ የሚገባውን ይተካል፣ የሥራ ዕድል ይፈጥራል፣ የፋብሪካዎችን የማጓጓዣ ወጪ ይቀንሳል። በብዙ ነገሮች ራሳችንን እየቻልን ነው። ሉዓላዊነታችንም በሁለንተናዊ መልክ ምሉዕ እየሆነ ነው። ኢትዮጵያ ትገሠግሣለች፡፡”
“የተፈጥሮ ኃብትን በኃላፊነት የማልማት አይነተኛ ማሳያ የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
“የተፈጥሮ ኃብትን በኃላፊነት የማልማት አይነተኛ ማሳያ የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
“ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር የለማ የሙዝ እርሻ ከባቢን ጎብኝቻለሁ። አርሶአደሮች በፍጹም ጽናት፣ ቅንጅትና ትብብር አካባቢያቸውን በቀየረ ስራ በመመልከቴ ደስ ብሎኛል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
“ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር የለማ የሙዝ እርሻ ከባቢን ጎብኝቻለሁ። አርሶአደሮች በፍጹም ጽናት፣ ቅንጅትና ትብብር አካባቢያቸውን በቀየረ ስራ በመመልከቴ ደስ ብሎኛል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ [...]
"የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት እና የመተባበር ምልክት ነው።"- አቶ ከፍያለው ተፈራ
"የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት እና የመተባበር ምልክት ነው።" አቶ ከፍያለው ተፈራ በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፣ የፓርቲውን የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሀግብር አከናውኗል። በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ [...]
በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ
በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። በጋምቤላ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ [...]
በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!
በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ
ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያስተሳሳረች ኢትዮጵያ በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊና ክልል አቀፍ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]