Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
አፋር የተፈጥሮ ድንቃድንቅ የታደለች የምድራዊ ገነት መገኛ ናት።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..

“የአይቻልም  አስተሳሰብን "በመስበርና ተግተን  በመስራት  ውጤት  ማምጣት ያስፈልጋል"
“የአይቻልም አስተሳሰብን "በመስበርና ተግተን በመስራት ውጤት ማምጣት ያስፈልጋል"

“የአይቻልም  አስተሳሰብን "በመስበርና ተግተን  በመስራት  ውጤት  ማምጣት ያስፈልጋል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ! በውይይቱ የከተማ ፕላን፣ የዘላቂ ልማት እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች አዲስ አበባንና ሌሎች ከተሞችን እንዴት እየቀየሩ እንደሆነ፤ እንዲሁም የመሠረተ ልማትን፣ የንግድና የኢኮኖሚ [...]

Weekly Message
Weekly Message

  Advancing the Culture of Genuine Democracy and Transitioning to a Critical Phase through the 7th General Election. Among the missions undertaken by our party, Prosperity, during the [...]

ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

በሀገራዊ ለውጡ የጀመርነውን የእውነተኛ ዴሞክራሲ ባህል ግንባታ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እናሸጋግረዋለን ፓርቲያችን ብልፅግና በሀገራዊ ለውጡ ከተረከባቸው ተልዕኮዎች መካከል እውነተኛ የዴሞክራሲ ሥርዓት እና ስልጡን የፖለቲካ ባህል ግንባታ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ እነዚህ እርምጃዎች በሀገራችን ታሪክ [...]

‎‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ሁሉን አቀፍ ምድራዊ ገነት!
‎‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ሁሉን አቀፍ ምድራዊ ገነት!

‎የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ "ገበታ ለትውልድ" ውጥን አካል የሆነው ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’፤ ማህበረሰብን ለማበልጸግና ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የባለራዕይ መሪ የአመራር ጥበብና  ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ምስክር ነው። ‎ ‎ይህ ሎጅ በተለያዩ የፍራፍሬ እና የደን ዛፎች በለመለመ [...]

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል

  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ  ምርጫ የሚደረገው የመራጮች ምዝገባ በዲጂታልና በመደበኛ መንገዶች በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች በንቃት እየተከናወነ ይገኛል።

ከፊታችን ግንቦት ላይ የሚካሄደው ምርጫ ሀገራችንን የዴሞክራሲን ድል የምትቀዳጅበት፣ ወደ ቀጣይ ብሩህ ዘመንዋ የምትሸጋገርበት በር ነው። እንደ ሀገር ለዓመታት ዴሞክራሲን ስንናፍቅ ኖረናል። ጉዞአችን አልጋ በአልጋ አልነበረም። ነገር ግን ከፈተና በሁዋላ በረከት፣ ከብርታት በኋላ ሐሴት እንዳለ ከሮመዳን ጾምና ከዒድ አል ፈጥር በዓል እንማራለን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከተናገሩት የተወሰደ

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ብልፅግና ፓርቲ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆን ይመኛል። ኢድ ሙባረክ!

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party