የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በኦሮሚያ!
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር የማሸጋገር ጉዞ" የብልፅግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ በኢሉ አባ ቦር፣ በምስራቅ፣ በምዕራብ እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ሰፊ የሕዝብ ንቅናቄ የተፈጠረበት የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ። በኢሉ አባ ቦር ዞን ባቾ ወረዳ [...]
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል በዔልዋይኔ ወረዳ ኖጎብ ዞን እና በሀርጌሌ ወረዳ አፍዴር ዞን እንዲሁም በሸቤሌ ዞን "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ ብልጽግና ፓርቲ የሀገርን ሉአላዊነት በሁሉም ዘርፍ [...]
ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል አዳማ እና ነጆ ከተማ እንዲሁም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተሞች በተካሄደው በዚህ የምረጡኝ [...]
በሀረሪ ክልል እና በድሬደዋ አስተዳደር አመራሮች መካከል የ"ህዝብ ለህዝብ" የስፖርት ውድድር በሀረር ከተማ መካሄድ ጀመረ
በሀረሪ እና በድሬደዋ አስተዳድር ከፍተኛ አመራሮች መካከል የሚካሄድ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ስፖርታዊ ውድድር በታሪካዊቷ የሀረር ከተማ በድምቀት መካሄድ ጀመረ። ይህ ስፖርታዊ ጫዋታ በሁለቱ ጎረቤት ህዝቦች መካከል ያለውን ታሪካዊ ወንድማማችነት ይበልጥ ለማጠናከር እና ሀገራዊ አንድነትን ለማሳደግ [...]
ለመምረጥ_እሮጣለሁ፤ ሠላሜንም እጠብቃለሁ!
ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛዉ ሃገራዊ ጠቅላላ ምርጫን አስመልክቶ የተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ዉድድር በሸገር_ከተማ አካሂዷል፡፡ 7ኛው ዙር አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሠላማዊ፣ ዴሞክራሲአዊ፣ ነፃ፣ ፍትሐዊና ሁሉንም ያሳተፈ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በሁሉም አቅጣጫ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፍትሐዊና [...]
“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ
የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ በአምራች ኢንደስትሪው ዘርፍ የሚታዩ መዋቅራዊ ማነቆዎችን በመቅረፍ ረገድ የሚከተሉትን ተጨባጭ ውጤቶች አስመዝግቧል፦ የትስስርና የግብዓት አቅርቦት ከፍተኛ የግብዓት ዕድገት ለማሳየቱ አብነቶቹ ብዙ ናቸው። • አጠቃላይ የጥሬ ዕቃ አቅርቦት ከ29 ሚሊዮን ቶን [...]
በማምረት ክብራችንንና ነፃነታችንን በማስከበር ዕድገትን ማምጣት ይጠበቅብናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያዊያን በማምረት ክብራችንንና ነፃነታችንን በማስከበር ዕድገትን ማምጣት ይጠበቅብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 25 እስከ 30 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆየውን የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ መርቀው ከፍተዋል። ለአራተኛ [...]
አራተኛዉ የ'ኢትዮጵያ ታምርት' ኤክስፖ 2018 ኤክስፖ ተከፈተ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን የአምራች ዘርፍ ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክረውን አራተኛውን 'ኢትዮጵያ ታምርት' ኤክስፖ 2018 ዛሬ በይፋ መርቀው ከፍተዋል። ኤክስፖው እስካሁን ያሳያቸው እና የተመዘገቡ ዋና ዋና ስኬቶች፦ - የአምራች ዘርፉ ግብዓት [...]
በሶማሌ ክልል በለውጡ ዓመታት የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል
በሶማሌ ክልል በለውጡ ዓመታት የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ የልማት ሥራዎች መከናወናቸውን በብልጽግና ፓርቲ የሶማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ አቶ አብዱራህማን አህመድ ተናገሩ። የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር በሶማሌ ክልል [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]