የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል
ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል፡፡ እነዚህን የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብቶች ዕሤት በመጨመር አልምቶ ሀብት በመፍጠር የብልፅግና ጉዞን ማሣለጥ እንደሚቻል ካለፉት ዓመታት ተሞክሮ ታይቷል፡፡ በቱሪዝምም በማዕድናት፣ በመስኖ፣ ወዘተ. [...]
በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራው የገጠር ኮሪደር ሥራ በአካባቢው በተገኙ ቁሳቁሶች፤ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወነ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን ነው። የአካባቢው ነዋሪ በንቃት የተሳተፈበት የገጠር ኮሪደር ሥራ ባሕላዊ የግንባታ ዘዴን፣ የተደራጀ እቅድ እና ተግባራዊ የአሰራር ውጤት ያሳየ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራው የገጠር ኮሪደር ሥራ በአካባቢው በተገኙ ቁሳቁሶች፤ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወነ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን ነው። የአካባቢው ነዋሪ በንቃት የተሳተፈበት የገጠር ኮሪደር ሥራ ባሕላዊ የግንባታ ዘዴን፣ የተደራጀ እቅድ እና ተግባራዊ የአሰራር ውጤት [...]
የዲፕሎማሲያችን አዲስ ምዕራፍና የብልጽግና ጉዟችን!
ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያስመዘገበችው ጉልህ የዲፕሎማሲ ትርፍና የውጭ ግንኙነት ስኬት፣ ሀገራዊ ሉዓላዊነታችንን ከማስከበር ባለፈ ለቀጣናዊ ትስስርና ለጋራ ተጠቃሚነት አዲስ ተስፋን የፈነጠቀ ሆኗል። ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን የመምራት ሃላፊነቱን ከተረከበ ወዲህ፣ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲያችን [...]
የኢትዮጵያ ሴት ከፍተኛ አመራሮች በሕንድ የስልጠና እና የልምድ ልውውጥ አካሄዱ
የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ባሳለፍነው ወር በኢትዮጲያ ይፋዊና ታሪካዊ ጉብኝት ባደረጉበት ማግስት በተደረሰ የሁለትዮሽ የዲፕሎማሲ ስምምነት ለሴት አመራሮች የስልጠና ፣የልምድ ልዉዉጥ እና የጉብኝት መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተለይም ደግሞ በህብረት ስራ [...]
"የምሥራቅ ሐረርጌ ሕዝብ ብርቱ ሠራተኛ፣ ታሪክ የሚወድ እና አካባቢውን የሚጠብቅ ነው፤ ይህን መሰል ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን መጠበቅ ለትውልድ ጠቃሚ ከመሆኑም ባለፈ ከፍተኛ የቱሪስት ስህበት ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የምሥራቅ ሐረርጌ ሕዝብ ብርቱ ሠራተኛ፣ ታሪክ የሚወድ እና አካባቢውን የሚጠብቅ ነው፤ ይህን መሰል ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን መጠበቅ ለትውልድ ጠቃሚ ከመሆኑም ባለፈ ከፍተኛ የቱሪስት ስህበት ይሆናል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢፍጣር በሀረር የረመዳን ኢፍጣር ከሀረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር #PMOEthiopia
ኢፍጣር በሀረር የረመዳን ኢፍጣር ከሀረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር #PMOEthiopia
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሐረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ስለተሰራዉ የገጠር ኮሪደር ...
በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራው የገጠር ኮሪደር ሥራ በአካባቢው በተገኙ ቁሳቁሶች፤ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወነ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን ነው። የአካባቢው ነዋሪ በንቃት የተሳተፈበት የገጠር ኮሪደር ሥራ ባሕላዊ የግንባታ ዘዴን፣ የተደራጀ እቅድ እና ተግባራዊ የአሰራር ውጤት ያሳየ ነው።
የቁንድዶ ተራራ እና የተራራው ልዩ የዱር ፈረሶች ጉብኝት #PMOEthiopia
የቁንድዶ ተራራ እና የተራራው ልዩ የዱር ፈረሶች ጉብኝት። #PMOEthiopia
Weekly Message
The 7th General Election: A Milestone for Women’s Role in Nation Building Women are the foundation of both the family and the nation. Despite making up half of our population, their political [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]