Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የሃሮ ደንዲ ሎጅ ምርቃትን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የሃሮ ደንዲ ሎጅ ምርቃትን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን በይፋ መርቀናል። ‎ይህ ስፍራ የተፈጥሮን ሥነ-ምህዳር የጠበቀ የቱሪዝም መዳረሻ ከመሆኑ ባለፈ፣ ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ ከተፈጥሮ የልብ ትርታ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው። በዚህ ቦታ የቆመው ግንባታ ብቻ [...]

ብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸሙ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ
ብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸሙ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

የብልፅግና ፓርቲ የ9ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በዛሬው እለት ተካሂዷል። በግምገማ መድረኩ ላይ የፓርቲያችን የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሟል፡፡  በመርሀ ግብሩ ፓርቲያችን ለመድረስ ያስቀመጣቸውን የዕሳቤ፣ የዕቅድ፣ የተግባር እና የውጤታማነት ደረጃዎች [...]

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ግስጋሴ መሪነቷን እንደያዘች ትቀጥላለች፦ ዓለም አቀፉ የገዘብ ተቋም (IMF)
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ግስጋሴ መሪነቷን እንደያዘች ትቀጥላለች፦ ዓለም አቀፉ የገዘብ ተቋም (IMF)

የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ባወጣው አዲስ መረጃ መሠረት፣ ኢትዮጵያ በ9.2% የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ በ2026 ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ፈጣን እድገት አስመዝጋቢ ሀገር ትሆናለች። ይህ ውጤት የሚያሳየው ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም፣ "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ እና ሌሎችም ሪፎርሞች እያመጡ [...]

ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁማ የዝግጅት ስራዎችን እያከናወነች ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁማ የዝግጅት ስራዎችን እያከናወነች ነው -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ለኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ አቋቁማ የዝግጅት ስራዎችን እያከናወነች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የኮፕ 32 አስተናጋጅ እንደሆነ ሀገር፤ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ኮሚቴ በይፋ በማቋቋም ዝግጅቷን ቀደም ብላ [...]

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የስራ ቋንቋ ብዛትና አይነት... ‎ እንደ ሀገር ብሔራዊ ቋንቋ ይኑር ወይንስ አይኑር? በክልሎች የሚኖሩ የሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም እንዴት ይከበር? የትምህርት ስርዓቱ በምን ቋንቋ ይሁን?  ‎የፖለቲካ ፓርቲዎች የቋንቋ እና ባህል ፖሊሲ ‎በፋና መድረክ ተፈትሿል።  ‎ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይጠብቁ!

ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት የስራ ቋንቋ ብዛትና አይነት... ‎ እንደ ሀገር ብሔራዊ ቋንቋ ይኑር ወይንስ አይኑር? በክልሎች የሚኖሩ የሌሎች ቋንቋ ተናጋሪዎች መብትና ጥቅም እንዴት ይከበር? የትምህርት ስርዓቱ በምን ቋንቋ ይሁን? ‎የፖለቲካ ፓርቲዎች የቋንቋ እና ባህል ፖሊሲ ‎በፋና መድረክ ተፈትሿል። ‎ዛሬ [...]

"የሕዝባችን ህይወት እስኪለወጥ ድረስ ተግተን እንሰራለን"  - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የሕዝባችን ህይወት እስኪለወጥ ድረስ ተግተን እንሰራለን" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"የሕዝባችን ህይወት እስኪለወጥ ድረስ ተግተን እንሰራለን" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #prosperity

ቀጣዩ የብርሃን ተስፋ!
ቀጣዩ የብርሃን ተስፋ!

‎በንፋስ ኃይል አማካኝነት ጨለማን ለመግፈፍ፣ ዐቅምን በለየ የቅድመ ጥናት እና ልዩ እቅድ ወደ ተግባር ዛሬ የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫን እውን አድርጋለች። ይህ ፕሮጀክት 100 ሜጋ ዋት ንጹህ የኃይል አቅርቦት በመጨመር ወደ ዘርፈ ብዙ እና ቀጣይነት ባለው የኃይል መጻዒ ዕጣ ፈንታ ለመገንባት የምናደርገውን [...]

በቋንቋ እና ባህል አማራጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ የተደረገውን ብርቱ ክርክር አርብ ምሽት ይጠብቁ!
በቋንቋ እና ባህል አማራጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ የተደረገውን ብርቱ ክርክር አርብ ምሽት ይጠብቁ!

በቋንቋ እና ባህል አማራጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ የተደረገውን ብርቱ ክርክር አርብ ምሽት ይጠብቁ! ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! #prosperity

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party