Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
በጉጂ ዞን በአዶላ ዋዩ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ እጅግ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
በጉጂ ዞን በአዶላ ዋዩ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ እጅግ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር! በጉጂ ዞን በአዶላ ዋዩ ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲን የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ እጅግ ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የጉጂ ዞን እና የአዶላ ዋዩነዋሪዎች በአንድ ድምፅ "ብልጽግን እንምረጥ" በማለት አጋርነታቸውን ገልጸዋል። ዉሳኔያችንም እድገት ለማፋጠን፣ ሰላምን [...]

በዛሬው ዕለት በወሊሶ ከተማ እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ፣ የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል
በዛሬው ዕለት በወሊሶ ከተማ እና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ፣ የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል

 በሰልፉ ላይ የታደሙት የከተማዋና የዞኑ ነዋሪዎች "ብልጽግናን በመምረጥ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ መሠረት እንጥላለን!" በማለት ድምፃቸውን በከፍተኛ መነሳሳት አሰምተዋል። ብልጽግና የሀገራችንን ብዝኃነት በአንድነት አስተሳስሮ፣ የብሔር ማንነትንና ሀገራዊ አንድነትን ሚዛኑን በጠበቀ መልኩ [...]

በዛሬው ዕለት በታሪካዊቷ የሻሸመኔ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር በስፖርታዊ እንቅስቃሴ በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል
በዛሬው ዕለት በታሪካዊቷ የሻሸመኔ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር በስፖርታዊ እንቅስቃሴ በታላቅ ድምቀት ተጀምሯል

የሻሸመኔ ከተማ እና የምዕራብ አርሲ ዞን ነዋሪዎች በማለዳ ተገኝተው በጋራ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በማድረግ ለፓርቲያቸው ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል። ብልጽግና አፍራሽ የፖለቲካ ባህልን በማረም ያለፈውን ታሪክ እያፈረሱ ከዜሮ የመጀመርን አድካሚና አክሳሪ ሂደት በማስቀረት፣ የነበሩ ጥንካሬዎችን የሚያስቀጥልና [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱን የአራዳ ፓርክ መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱን የአራዳ ፓርክ መረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት አዲሱን የአራዳ ፓርክ መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የአራዳ ፓርክ አዲስ አበባን ለመለወጥ ያለንን ርዕይ በተግባር ያሳየንበት አንዱ ስራችን ነው ብለዋል። ቀደም ሲል ተዘንግቶና ለአደጋ ተጋልጦ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ አዲሱ አራዳ ፓርክ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ አዲሱ አራዳ ፓርክ

የአዲሱ አራዳ ፓርክ ታሪክ ጥልቅ ለውጥ የታየበትና በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  በተገኙበት ይፋ የተደረገ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ቀደም ሲል ተዘንግቶ፣ ለአደጋ የተጋለጡ ቤቶች የነበረው ይህ 40 ሄክታር መሬት፣ ዛሬ ተመልሶ ተገንብቶ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ ቀዳሚ የከተማ መዳረሻ [...]

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !

በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ7ኛው አገራዊ ምርጫ የምርጫ ምልክት ትውውቅና የአደባባይ ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሀ ግብር እያከናወነ ነዉ።  በአደባባይ የምረጡኝ ቅስቀሳው መረሀ ግብር ላይ የዞን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የፓርቲው እጩዎች፣የከተማዋ [...]

የብልፅግና ፓርቲ  የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች    ሚያዚያ 23, 2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 23, 2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 23, 2018 ዓ.ም #prosperity

‎በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ
‎በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ

በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት በ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሂዷል። ‎ ‎በወረዳው ሻማ ክላስተር የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት "ጊስቴ ሚዲ ጊስቴ ዶራና" በሚል መሪ ቃል 7ኛው ሀገራዊ [...]

የቄለም ወለጋ ዞን ነዋሪዎች የደምቢ ዶሎ ከተማ በተካሄደው የይምርጡኝ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በተግባር አሳይተዋል
የቄለም ወለጋ ዞን ነዋሪዎች የደምቢ ዶሎ ከተማ በተካሄደው የይምርጡኝ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በተግባር አሳይተዋል

በቄለም ወለጋ ዞን የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ተካሂዷል።ብልፅግና እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እሴት የዳበረባትን ሀገር እውን በማድረግ፣ አካታች የፖለቲካ ባህልና የወል ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲበቅል አድርጓል። በሀገራችንን ዉስጥ ስር የሰደደዉን እርስ በርስ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party