የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ወድቀህ ተነሣ እንደ መገጭ ግድብ፦ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ለዓመታት ተጓትተው የሀገር ሀብት ፈሶባቸው መክነውና ባክነው የቀሩ የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን ከሞት እያስነሱ ማፋጠን የብልጽግና መንግሥት ልዩ መለያ መሆኑን ገለጹ። የግንባታ ሂደቱን የተመለከቱበትን የመገጭ የመጠጥ ውኃ ግድብን እንደ አስረጅ ምስክር [...]
የአፋር ተፈጥሯዊ ጸጋና የሕዝቡ ትጋት ለሀገር ብልጽግና ተስፋ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..
የአፋር ተፈጥሯዊ ጸጋና የሕዝቡ ትጋት ለሀገር ብልጽግና ተስፋ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..
አፋር የተፈጥሮ ድንቃድንቅ የታደለች የምድራዊ ገነት መገኛ ናት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..
አፋር የተፈጥሮ ድንቃድንቅ የታደለች የምድራዊ ገነት መገኛ ናት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..
“የአይቻልም አስተሳሰብን "በመስበርና ተግተን በመስራት ውጤት ማምጣት ያስፈልጋል"
“የአይቻልም አስተሳሰብን "በመስበርና ተግተን በመስራት ውጤት ማምጣት ያስፈልጋል" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ 'ነዒን ሌ ፓልም ሎጅ' ምረቃ ስነስርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ..
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቃና ቲቪ ጋር በኢትዮጵያ ከተሞች የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ ያደረጉትን ልዩ ቆይታ ይከታተሉ! በውይይቱ የከተማ ፕላን፣ የዘላቂ ልማት እና የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች አዲስ አበባንና ሌሎች ከተሞችን እንዴት እየቀየሩ እንደሆነ፤ እንዲሁም የመሠረተ ልማትን፣ የንግድና የኢኮኖሚ [...]
Weekly Message
Advancing the Culture of Genuine Democracy and Transitioning to a Critical Phase through the 7th General Election. Among the missions undertaken by our party, Prosperity, during the [...]
ሳምንታዊ መልዕክት
በሀገራዊ ለውጡ የጀመርነውን የእውነተኛ ዴሞክራሲ ባህል ግንባታ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እናሸጋግረዋለን ፓርቲያችን ብልፅግና በሀገራዊ ለውጡ ከተረከባቸው ተልዕኮዎች መካከል እውነተኛ የዴሞክራሲ ሥርዓት እና ስልጡን የፖለቲካ ባህል ግንባታ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ እነዚህ እርምጃዎች በሀገራችን ታሪክ [...]
‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ሁሉን አቀፍ ምድራዊ ገነት!
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ "ገበታ ለትውልድ" ውጥን አካል የሆነው ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’፤ ማህበረሰብን ለማበልጸግና ሀገራዊ ዕድገትን ለማረጋገጥ የባለራዕይ መሪ የአመራር ጥበብና ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ምስክር ነው። ይህ ሎጅ በተለያዩ የፍራፍሬ እና የደን ዛፎች በለመለመ [...]
የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረገው የመራጮች ምዝገባ በዲጂታልና በመደበኛ መንገዶች በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች በንቃት እየተከናወነ ይገኛል።
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]