Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል

የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን አገራዊ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ በምስራቅ ቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ፣ በቄለም ወለጋ ዳሌ ዋበራ፣ [...]

በአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት በሰመራ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል
በአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት በሰመራ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል

የአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት ዞናዊ የሴት እጩዎችን ማስተዋወቂያ፣የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። በምረጡኝ ቅስቀሳው የአፋር ክልል ሴቶች ክንፍ አባላት፣የዞኖች አባላት ብልፅግና ፓርቲን የሚያወሳ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተጋባት በከተማው [...]

በሮቤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ዘመቻ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ
በሮቤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ዘመቻ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ

"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌትሀገር!" በሚል መሪ ቃል፣ በመላዉ ሀገር የተጀመረዉ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሃ ግብር በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚሁ መሰረት በባሌ ዞን ኦና በሮቤ ከተማ አስተዳዳር ቅንጅት ከትላንት ዋዜማዉ ጀምሮ የተዘጋጀዉ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሃ ግብር [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር በነበራቸው ቆይታ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን [...]

የበጋ ስንዴ ልማት አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የበጋ ስንዴ ልማት አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መሬት ጦም ማደር የለበትም በሚል ጽኑ እምነት የተጀመረው የበጋ ስንዴ ልማት አስደማሚ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን [...]

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ እና ሰንዳፋ በኬ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ
በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ እና ሰንዳፋ በኬ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ እና በሰንዳፋ በኬ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሰፊ የህዝብ ተሳትፎ ተካሂዷል። በዕለቱ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደገለጹት፤ የብልጽግና ፓርቲ መንግስት ካመጣቸው [...]

ኢትዮጵያ የትስስርና የኢኮኖሚ ኮሪደር ሥርዓት እየዘረጋች ነው- የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ
ኢትዮጵያ የትስስርና የኢኮኖሚ ኮሪደር ሥርዓት እየዘረጋች ነው- የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ

በሶማሊ ክልል ሲቲ ዞን የማኅበረሰቡን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ [...]

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ መልእክት
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ መልእክት

በዛሬው እለት በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሽንሌ ወረዳ ሲቲ ዞን ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ ኡመር እና ከክልሉ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን የተሰሩ የልማት ስራዎች ጉብኝት እና የምረቃ መርሀ ግብር አካሂደናል።   እጅግ አስገራሚ በሆነ ፍጥነት በእድገት ጎዳና እየገሰገሰ [...]

በድሬዳዋ  አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
በድሬዳዋ አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች

በድሬዳዋ  አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!       ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity

መጣጥፎች


አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party