Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሳኤ በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት ሙሉ ቃል ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል [...]

ብሔራዊ ጥቅምን ያስቀደመ ዲፕሎማሲ፡ የኢትዮጵያ ስልታዊ ገለልተኝነትና ዓለም አቀፍ ቁመና
ብሔራዊ ጥቅምን ያስቀደመ ዲፕሎማሲ፡ የኢትዮጵያ ስልታዊ ገለልተኝነትና ዓለም አቀፍ ቁመና

ኢትዮጵያ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በዓለም አቀፍ መድረክ የያዘችው ዲፕሎማሲያዊ አቋም ሉዓላዊነትን የማስከበር ጽናትና ብሔራዊ ጥቅምን ባስቀደመ ስልታዊ ግንኙነት ላይ የተገነባ መሆኑን በተግባር አስመስክራለች። አገራችን በዓለም ፖለቲካ ውስጥ የሚታዩ የጎራ ግጭቶችንና ልዩ ልዩ ጫናዎችን በብልሃት በማለፍ፣ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቡሩንዲ ፕሬዝደንት ክቡር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን አሸኛኘት አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቡሩንዲ ፕሬዝደንት ክቡር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን አሸኛኘት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቡሩንዲ ፕሬዝደንት ክቡር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬን ከሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝታቸው በኋላ በቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ሸኝተዋቸዋል። #prosperity

የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ክቡር ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየምን ጎበኙ
የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ክቡር ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየምን ጎበኙ

የቡሩንዲው ፕሬዝደንት ክቡር ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ሙዚየም ጉብኝት አድርገዋል። በታላቁ ቤተ-መንግስት ጣሪያ ስር የተገናኙት ሁለቱ ወንድማማች ሀገራት፤ በአፍሪካውያን የተጻፈውን ታላቅ ታሪካዊ ቅርስ በጋራ ዘክረዋል! [...]

በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል- አቶ መሐመድ ሁሴን የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ
በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል- አቶ መሐመድ ሁሴን የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ

በመጋቢት 24 የተገኙ የለውጥ ትሩፋቶች የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ አስችሏል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ ገለፁ።  በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ  ከተማ በሀገራዊ ለውጡ ለተመዘገቡ የልማት ድሎች ዕውቅና የሚሰጥ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።  [...]

“መጋቢት 24 በሀገራችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡”-የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር
“መጋቢት 24 በሀገራችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡”-የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

“መጋቢት 24 በሀገራችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡”- ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ በድሬዳዋ አስተዳደር በለውጡ የተገኙ ድሎችና ስኬቶችን ለማስቀጠል ያለመ ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ። በዚሁ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ከአስተዳደሩ ገጠርና ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካን በዓል ምከንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋሲካን በዓል ምከንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግም፣ ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። On the occasion of the upcoming Easter holiday, Prime [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች  ሚያዚያ 1,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 1,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 1,2018 ዓ.ም #Prosperity

የኢትዮጵያ ማንሰራራት በዓለም ባንክ አንደበት
የኢትዮጵያ ማንሰራራት በዓለም ባንክ አንደበት

ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለችው ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ሪፎርም በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትና ዕውቅናን እያገኘ ይገኛል። በተለይም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን መልሶ የማደራጀትና የማዘመን ሂደት፣ አገሪቱ ካጋጠሟት ውስብስብ የኢኮኖሚ ፈተናዎች ወጥታ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party