የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል፣ የፓርቲውን የምርጫ ምልክት ማስተዋወቅ እና የምርጫ ቅስቀሳ መድረክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። #prosperity
7ተኛዉ ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት የዲላ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
በዲላ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች፣ የፓርቲውን የድል ጉዞ ለማብሰርና የ7ኛውን አገራዊ ምርጫ ግብ ለማሳካት የሚያስችል ሰፊ የድጋፍና የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት አካሂደዋል። የቅስቀሳ መርሃ-ግብሩ ፓርቲው ለሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የነደፋቸውን ስትራቴጂዎችና የልማት [...]
"ባንዳነት ማለት ሀገርን ለራስ ጥቅም በመሸጥ የሚከናነቡት የውርደት ካባ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ባንዳነት ማለት ሀገርን ለራስ ጥቅም በመሸጥ የሚከናነቡት የውርደት ካባ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል
“ኢትዮጲያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በምዕራብ አርሲ፣ በምስራቅ ሸዋ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና በቡኖ በደሌ ዞኖች በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ከተማ እና ወረዳ በተካሄደው መርሃ-ግብር ላይ የኦሮሚያ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 85ኛውን የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል አስመልከቶ ያስተላለፉት መልዕክት
እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ! ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበትና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ያስከበሩበት በዓል ነው። አርበኝነት ማለት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው። ዓላማውም [...]
በአፋር ብሄራዊ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
ሀገር ለጠቢባን የሕያው ሥራዎቻቸው ምስክር ሐውልት ታቆማለች! ዛሬ በአርበኞች ቀን በተለያዩ መስኮች የጀግንነት ሚና የተወጡ አርበኞቻችንን በማስታወስ እየዘከርናቸው ነው። ሀገር በልማት ስራዎች፣ ድንበርን በመከላከል፣ በሰንደቅ ዓላማ እና በሕግ ብቻ አትገነባም። ሀገር የምትገነባው በሕዝብ የጋራ [...]
በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ብልፅግና ፓርቲ ተዘንግቶ የነበረዉን ሀገራዊ አንድነት በማጠናከር፣ በሀገሪቱ ውስጥ ግጭቶችን የሚያባብሱ የተሳሳቱ ትራክቶችን በጋራ ትርክት [...]
"ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል" ጎሹ እንዳላማው
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት" ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የዓደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳውን አባላቱ እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ሁሴን መልዕክት [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]