የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ
ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ።
ተደምረን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ እና ተዓማኒ እንዲሆን ማድረግ ይገባናል - ወጣት ፈዲላ ቢያ
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት ከፌደራል ተቋማት ብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ጋር በመሆን የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና መወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በ4 ኪሎ ፕላዛ አካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲው የወጣቶች ክንፍ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጀመሩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት መጀመራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ግንኙነት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጠነከረ መጥቷል፤ ለዚህም ጉልህ ማሳያው በጠንካራ ትብብር የቀጠለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጎልቶ [...]
የ"መደመር" መፅሃፍት መተግበሪያዎች
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጻፉትን እና ትላንትን ከዛሬ፣ ዛሬን ለነገን በላቀ አሻጋሪ እይታ የተሰነዱ፤ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያንን ታላቅነት እንደ አዲስ ገልጠው የአንድነታችንን ኃይል በግልጽ ያስቀመጡ፤ የመደመር መጻሕፍትን አሁን በስልክዎ ይያዙ! መደመር ከመቼውም ጊዜ በላይ ተደራሽ [...]
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው- የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት ከፌደራል ተቋማት ብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ጋር በመሆን የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና መወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት [...]
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግን ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል [...]
መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል- አቶ አደም ፋራህ
መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተገኝተው የተቋሙን የሥራ [...]
Weekly Message
The only way to solidify a legal and public government is through election; The regular meeting of the Prosperity Party Council was held for three consecutive days from February 12-14, 2018 [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]