የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የብልፅግና ፓርቲ በዜጎች መካከል እውነተኛ ወንድማማችነትንና እህታማማችነትን በማሳደግ ጠንካራና ቅቡልነት ያለዉ ሀገር ሀገረ መንግሥትና የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያን ለመገንባት በትኩረት እየሰራ ይገኛል” — መንግስቱ በቀለ (ዶ/ር)
የብልፅግና ፓርቲ በአሰላ ከተማ እያካሄደ ባለው የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ መርሀግብር ላይ የአርሲ ዞንና የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች ሆብለዉ በመዉጣት ለፓርቲው ያላቸውን ድጋፍ እያሳዩ ነው። በኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ የጽህፈት ቤት የድርጅት ዘርፍ ኃላፊ መንግስቱ በቀለ ዶ/ር ባስተላለፉት መልዕክት ብልፅግና [...]
ብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤ ዘመን ተሻጋሪ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በማተኮር ለሀገሪቱ እድገት እየተጋ ነው- ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በድጋፍ [...]
ክልላዊ የሴቶች የድጋፍ ሰልፍና የሴት እጩዎች ትውውቅን በማስመልከት የተዘጋጀ የእግር ጉዞ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሴቶች ክንፍ 7ተኛው ዙር ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት ክልላዊ የሴቶች የድጋፍ ሰልፍና የሴት እጩዎች ትውውቅ መርሃ-ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሃ-ግብሩ ክልላዊ የሴቶች የድጋፍ ሰልፍና የሴት እጩዎች ትውውቅን በማስመልከት [...]
የስንዴ ነዶን መምረጥ የብልጽግናንና የሉዓላዊነትን ጉዞ ማጽናት ነዉ
በድሬዳዋ አስተዳደር ወረዳ ሁለት፣ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ መርሃ-ግብሮች ተካሂዷል። በዚሁ መርሃ-ግብር ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን፤ “የስንዴ ነዶ የኢትዮጵያ የራስን በራስ የመመገብ ህልም የታተመበት፣ የልፋታችን ውጤት [...]
የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ!
‘’የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው እና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ዐበይት ውጤቶች የሚቀርቡበት የምክክር መድረክ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። ባለፉት ስምንት አመታት በተለይም በትምህርት፣ ጤና፣ ክህሎት መር [...]
የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ
ሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ በሙዚየሙ የተደረገ ጥልቅ የታሪክ ጉዞ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት የሙዚየም ጉብኝት በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል [...]
በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ወደ ኢትዮጵያ የእንኳን በደህና መጡ መልዕክት [...]
የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ
የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ ሐሙስ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ ይጠብቁ!
በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባ ቦር ዞን እና በመቱ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ ተካሄደ
ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ፣ ዘመናዊ የፖለቲካ ባህል እና የብሔራዊነት ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እየገነባ ይገኛል። በሁሉም ዘርፍ የተጀመረው ስራወች ተጠናክረው በመቀጠል የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]