የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ከፊታችን ግንቦት ላይ የሚካሄደው ምርጫ ሀገራችንን የዴሞክራሲን ድል የምትቀዳጅበት፣ ወደ ቀጣይ ብሩህ ዘመንዋ የምትሸጋገርበት በር ነው። እንደ ሀገር ለዓመታት ዴሞክራሲን ስንናፍቅ ኖረናል። ጉዞአችን አልጋ በአልጋ አልነበረም። ነገር ግን ከፈተና በሁዋላ በረከት፣ ከብርታት በኋላ ሐሴት እንዳለ ከሮመዳን ጾምና ከዒድ አል ፈጥር በዓል እንማራለን
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከተናገሩት የተወሰደ
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ብልፅግና ፓርቲ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆን ይመኛል። ኢድ ሙባረክ!
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የዒድ አል ፈጥር በዓል፣ በመተባበር የደስታ ብርሃን የሚንፀባረቅበት [...]
አቶ አደም ፋራህ ለ1447ኛዉ የኢድ አል-ፈጥር በዓል ያስተላለፉት የአደረሳችሁ መልዕክት
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንትና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለ1447ኛዉ የኢድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የክቡር አቶ አደም መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡- ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል [...]
መልካም የዘራ መልካም ምርት እንደሚያጭድ ሁሉ፣ አሽክላ የዘራውም አሜኬላ ያጭዳል። ስለተመኘን ብቻ አሜኬላው በመልካም ስብል አይለወጥም። በመንፈሳዊውም ሆነ በዓለማዊ ጉዳዮች ውስጥ የሥራ ውጤቶች ናቸው። ስለዲሞክራሲም ስናስብ ይህንን ሐቅ መዘንጋት የለብንም። የምንገነባው ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው በቅድመ ምርጫ ተሳትፎአችን ልክ ነው። ተሳትፎአችን ከጠነከረ ዲሞክራሲያችንም ይበልጣል። ደካማ ተሳትፎ አድርገን ጠንካራ ዲሞክራሲ ለማሳደግ መመኘታችን ሞኝነት ነው። ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት በባዶ መሬት አይበቅልም፤ በጭቅጭቅና ሥርዓት አልበኝነትም አይገነባም። ይልቁንም ስኬትን ለትብብርና ቅንጅት ልብን ክፍት ማድረግን፣ በጨዋታው ሕግ መመራትን ይጠይቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከተናገሩት የተወሰደ
መልካም የዘራ መልካም ምርት እንደሚያጭድ ሁሉ፣ አሽክላ የዘራውም አሜኬላ ያጭዳል። ስለተመኘን ብቻ አሜኬላው በመልካም ስብል አይለወጥም። በመንፈሳዊውም ሆነ በዓለማዊ ጉዳዮች ውስጥ የሥራ ውጤቶች ናቸው። ስለዲሞክራሲም ስናስብ ይህንን ሐቅ መዘንጋት የለብንም። የምንገነባው ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው [...]
ሰላምን በሰላማዊ መንገድ!
ግጭትን በኃይል/በግጭት ማሸነፍ ይቻል ይሆናል። ሰላም ግን የሚረጋገጠው በሰላማዊ መንገድ እንደሆነ ብልፅግና ያምናል። ለትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር የሚቻለው በሀገራችን ለግጭት አዙሪት ምክንያት የሆነውን ቂምና ቁርሾ ለመስበር ሲቻል ነው። ብልፅግናም የግጭት አዙሪትን መስበር እና ሰላምን ማረጋገጥ [...]
ኢትዮጵያን ወደ ኃይል ነጻነት የሚያሻግሩ 7ቱ ግዙፍ ፕሮጀክቶች!
ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ፤ ሉዓላዊነቷንም የሚያስከብሩ ስትራቴጂያዊ ፕሮጀክቶችን ነድፋ እየሰራች ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ በመረቁበት ወቅት ኢትዮጵያ 30 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ የምትተገብራቸውን 7 ግዙፍ ፕሮጀክቶች ይፋ [...]
ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በርካታ ፖለቲካዊ፣ ተቋማዊ እና ህጋዊ ማሻሻያዎችን ተግብሯል
ያልተቋጨዉን የሀገረ መንግስት ግንባታ ለማፋጠን እና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ የምክክር መድረኮችን በማመቻቸት፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን በመንግስት መዋቅር ውስጥ ማሳተፍ፣ የዲሞክራሲ ተቋማትን ገለልተኝነት ለማረጋገጥ የተወሰዱ እርምጃዎችና ሌሎችን መጥቀስ ይቻላል። የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]