የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በደገሃቡር ከተማ የፓርቲው ደጋፊዎችና የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት ደማቅ የቅስቀሳ [...]
ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በቆሼ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በማረቆ ልዩ ወረዳ በቆሼ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው በድጋፍ ሰልፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በጋምቤላ- ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብሩን “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ በጋምቤላ ከተማ እያካሄደ ነው። በቅስቀሳ መርሐ-ግብሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ እና ሌሎች ብልጽግና ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ- ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በዞኑ እና በከተማ አስተዳደሩ ቅንጅት በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ የፓርቲው አባላትና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ በመውጣት የድጋፍ ድምጻቸውን [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በዓለ ሲመት ላይ ተገኙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራጩ የጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የተመራጩ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ-ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ [...]
ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብሩን “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ በጋምቤላ ከተማ እያካሄደ ነው
ብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብሩን “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ በጋምቤላ ከተማ እያካሄደ ነው። በቅስቀሳ መርሐ-ግብሩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ፣ እና ሌሎች ብልጽግና ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና [...]
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በሶማሊ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል
የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በአዋሬ ፣ ጉነገዶ ፣ ወረዳ ጀረር ዞን፣ በገላዲን እና ቦኽ ወረዳ ዶሎ ዞን ፣በሺላቦ ወረዳ [...]
የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በመታሃራና ፈንታሌ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ በምሥራቅ ሸዋ ዞን፣ መታሃራ ከተማና ፈንታሌ ወረዳ ለ7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያደርገውን የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በታላቅ ሕዝባዊ ንቅናቄ አካሂዷል። በዕለቱ የተገኙ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፓርቲው ያስመዘገባቸውን ስኬቶችና [...]
"ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ከተማ አራዳ፣ፋሲል፣ ዞብል፣ አዘዞ ጠዳ፣ ማራኪና ጃን ተከል ክፍለ ከተማ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጎዳና ላይ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!! "ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ከተማ አራዳ፣ፋሲል፣ ዞብል፣ አዘዞ ጠዳ፣ ማራኪና ጃን ተከል ክፍለ ከተማ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጎዳና ላይ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ። በቅስቀሳው ወቅት የፓርቲው መለያ ምልክት ለህዝቡ የተዋወቀ ሲሆን፣ [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]