Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 16 ,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 16 ,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 16 ,2018 ዓ.ም #prosperity

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዣን ካሴያ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዣን ካሴያ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዣን ካሴያ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ (Champion) ሆነው ተሾሙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ (Champion) ሆነው ተሾሙ

ሹመቱ የተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘርፉ ላሳዩት አመራር እና ኢትዮጵያ በአህጉሩ የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና የፈጠራ ሥራዎችን ለማስፋፋት እየተገበረች የምትገኘውን የላቀ ሚና እውቅና ለመስጠት ነው። በተላከው የሹመት ደብዳቤ ላይ የሚከተለው ሰፍሯል፦ “የተከበሩ የእርስዎ  ዲጂታል [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታቸጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዉ አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከፕሬዝደንት ኡመር ጌሌህ የተላከ መልዕክት በመያዝ የመጡትን የጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና አለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማርን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀበሉ አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 15/2018(ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) [...]

ባለፉት ስምንት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው - አቶ አደም ፋራህ
ባለፉት ስምንት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው - አቶ አደም ፋራህ

ባለፉት ስምንት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡  የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100 ቀናት እና [...]

ኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚላመድና የማይበገር የልማት ግስጋሴዋን በተጨባጭ ውጤቶች እያስመሰከረች ቀጥላለች
ኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚላመድና የማይበገር የልማት ግስጋሴዋን በተጨባጭ ውጤቶች እያስመሰከረች ቀጥላለች

ኢትዮጵያ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚላመድና የማይበገር የልማት ግስጋሴዋን በተጨባጭ ውጤቶች እያስመሰከረች ቀጥላለች። ይህ ጉዞ በተቀናጀ አሰራር ተመስርቶ፣ ከመቀነስ እስከ መቋቋም ድረስ የሚያካትት የልማት እርምጃዎችን በአስተማማኝ መንገድ አቀናጅቷል። ‎ ‎የአየር ንብረት ተፅዕኖን ለመቀነስ የካርቦን [...]

እያደገ ያለው ኢኮኖሚና በውጤት የታጀበው የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ
እያደገ ያለው ኢኮኖሚና በውጤት የታጀበው የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ

ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ በከፍተኛ የለውጥ ሂደት ውስጥ እያለፈች ትገኛለች። ይህ ለውጥ በተለይ በኢኮኖሚው ዘርፍ ጉልህ የሆኑ ስኬቶችን እያስመዘገበች ትገኛለች። በተለይም ከሰሞኑ በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የ2026 የፀደይ ወቅት [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የአለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላን አግኝቼ ከአውሮፓ [...]

የግብርና ምርቶች መጨመር፤ የምግብ ምርቶች ዋጋ መናር! የሁለቱ ተቃርኖ ለምን?
የግብርና ምርቶች መጨመር፤ የምግብ ምርቶች ዋጋ መናር! የሁለቱ ተቃርኖ ለምን?

የግብርና እና የገጠር ልማት ፖሊሲ ዙሪያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተለየ ያሉትን የፖሊሲ አማራጭ ይዘው ቀርበዋል። ‎ዓርብ ምሽት ይጠብቁ!

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party