Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!

ዛሬ ማለዳ በምግብ ዋስትና እና ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም 15 ሺህ 492 ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር አስመርቀናል። ከተማችን አዲስ አበባ ለችግር የተጋለጡ ነዋሪዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር ረገድ ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበች ትገኛለች። ይህ ተግባር [...]

“ከተማ: በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከተማ: በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ከተማ የአብሮነት ቤተ ሙከራ ነው። በጋራ ለመኖር በተግባር የምንማማርበት ቤተ ሙከራ ነው” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

የኮሪደር ልማቱ የከተማዋን የንግድ ሥነ-ምህዳር በእጅጉ ቀይሯል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኮሪደር ልማቱ የከተማዋን የንግድ ሥነ-ምህዳር በእጅጉ ቀይሯል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ፤ በአዲስ አበባ የተከናወነው የኮሪደር ልማት የከተማዋን የንግድ ሥነ-ምህዳር ወደ ላቀ ደረጃ ማሸጋገሩን ገልጸዋል።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኮሪደር ልማቱ ምክንያት የንግድ ሥራዎች ቀንሰዋል በሚል የሚሰነዘሩ መከራከሪያዎችን [...]

ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት ከሶላር ኢንዱስትሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ታገኛለች -  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በቀጣይ አመት ከሶላር ኢንዱስትሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ ታገኛለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

በ2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከሶላር ኢንዱስትሪ ብቻ ወደ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቭዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያን ለውጭ ኢንቨስተሮች ምቹ ለማድረግ በርካታ የሪፎርም ስራዎች መሰራታቸውን [...]

አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ አመራሩ እና የመዲናዋ ነዋሪዎች ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ አመራሩ እና የመዲናዋ ነዋሪዎች ትልቅ ዋጋ ከፍለዋል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ከአመራሩ ጀምሮ፤  የመዲናዋ ነዋሪዎች እና በየደረጃዉ የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ትልቅ ዋጋ መክፈላቸዉን  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተማ፣ ከተሜነት፣ ክትመትና የኮሪደር [...]

"ትልቅ ታሪክ ኖሮን: እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረንም"   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ ከተናገሩት
"ትልቅ ታሪክ ኖሮን: እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረንም" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ ከተናገሩት

"ትልቅ ታሪክ ኖሮን: እንግዳ ሲመጣ ለጀግኖች አበባ አስቀምጥ፣ ታሪካችንን እይ የምንልበት ቦታ አልነበረንም"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቃና ቴሌቪዥን ጋር በነበራቸው ቆይታ ከተናገሩት  #PMOEthiopia

የወንዝ ዳርቻ ልማት ለልጆቻችን ኩራት፣ የነገዋ ኢትዮጵያ አዲስ መልክ ነው፦  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የወንዝ ዳርቻ ልማት ለልጆቻችን ኩራት፣ የነገዋ ኢትዮጵያ አዲስ መልክ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የወንዝ ዳርቻ ልማት ለልጆቻችን ኩራት፣ የነገዋ ኢትዮጵያ አዲስ መልክ ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

Ethiopia’s Diplomatic Renaissance: A New Era of Global Engagement
Ethiopia’s Diplomatic Renaissance: A New Era of Global Engagement

Ethiopia is witnessing a transformative era in its international relations, characterized by a bold and proactive Diplomatic Renaissance. By strategically enhancing our influence on the global [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party