Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
በወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ
በወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በወልቂጤ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው ። "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር "በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሔደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ያለፉት ስምንት የለውጥ አመታት ስኬቶችን [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 14 ,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 14 ,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 14 ,2018 ዓ.ም #prosperity

ብልፅግና ፓርቲ ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ነጥሮ እየወጣ በመሄድ ለውጡን ያፀና ፓርቲ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ
ብልፅግና ፓርቲ ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ነጥሮ እየወጣ በመሄድ ለውጡን ያፀና ፓርቲ ነው። የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ

‎የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ለ7ኛው ሀገራዊና አስተዳደራዊ ምርጫ ቅስቀሳ በሁለት የምርጫ ክልሎች የእግር ጉዞ አካሄደ። ‎“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ሀሳብ 7ኛው ሀገራዊና አስተዳደራዊ ምርጫን በማስመልከት በዛሬው ዕለት የተካሄደው የዕግር ጉዞ መነሻውን ለገሀር አደባባይ [...]

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ በማስመልከት በቡታጅራ ከተማ [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 13 ,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 13 ,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 13 ,2018 ዓ.ም #prosperity

የተቋም ግንባታ ሥራችን ለሁለንተናዊ ብልፅግና ራዕይ እዉን መሆን ወሳኝነት አለው- ሳምንታዊ መልዕክት
የተቋም ግንባታ ሥራችን ለሁለንተናዊ ብልፅግና ራዕይ እዉን መሆን ወሳኝነት አለው- ሳምንታዊ መልዕክት

ብልፅግና ፓርቲ ሀገራዊ ለዉጡን ተከትለው ከመጡ ተቋማት መካከል አንዱና ዋነኛው ነው፤ ብልፅግና በኢትዮጵያ የመድብለ ፓርቲ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥ፣ ዉሁድ እና በትክክል ኢትዮጵያን የሚመስል ተደርጎ የተፈጠረ ሀገራዊ ተቋም ነው፡፡ ፓርቲው የቆዩን ሰው ወለድ እና ሥርዓታዊ ሥብራቶችን ለመጠገን አዳዲስ [...]

ጥረቶቻችን ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ ለመገንባት ያለንን አቋም ያሳያሉ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጥረቶቻችን ተወዳዳሪ ኢኮኖሚ ለመገንባት ያለንን አቋም ያሳያሉ -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጥረቶቻችን የበለጠ ጽኑ፣ተወዳዳሪ እና አካታች ኢኮኖሚ ለመገንባት ያለንን አቋም እና የመተግበር ዐቅም ያሳያሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የሥራ ዘመኑን ሦስተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈፃፀም ከዘጠኝ ወራት [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደንዲ የተደረገላቸው አቀባበል በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የሃሮ ደንዲ ሎጅ ምርቃትን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) የሃሮ ደንዲ ሎጅ ምርቃትን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት

ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የገበታ ለትውልድ መርሃግብር አካል የሆነውን የሀሮ ደንዲ ሎጅን በይፋ መርቀናል። ‎ይህ ስፍራ የተፈጥሮን ሥነ-ምህዳር የጠበቀ የቱሪዝም መዳረሻ ከመሆኑ ባለፈ፣ ዘመናዊ ሥነ-ሕንጻ ከተፈጥሮ የልብ ትርታ ጋር የተዋሃደበት የኢትዮጵያ አዲስ ገጽታ ነው። በዚህ ቦታ የቆመው ግንባታ ብቻ [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party