የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባዔ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር - ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ቆይታን በተመለከተ የመንግስት [...]
ወጣቶች ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም በንቃት ሊሳተፉ ይገባል - አቶ አደም ፋራህ
ወጣቶች የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባትና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከወጣቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው [...]
"ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ለትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ከትናንት በመማር ለቀጣዩ ትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። በተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) [...]
የብልፅግና ፓርቲ እና የቻይና ኤምባሲ ከፍተኛ ልዑካን የፓርቲ ግንኙነትን ማዕከል ያደረገ ዉይይት አካሄዱ
በፓርቲዉ ፕሬዝደንት ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) መሪነት እየተተገበረ የሚገኘዉ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዉይይቱ ከዳሰሳቸዉ ጉዳዮች አንዱ የነበረ ሲሆን በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ እና በአፍሪካ ግዙፍ በሆነዉ ብልፅግና ፓርቲ መካከል ያለውን በማንኛዉም ሁኔታ የማይናወጥ የአጋርነት ስምምነት [...]
የ2018 የፌዴራል በጀት 1.93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1.93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት አፅድቋል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግንቦት እና ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ የኢኮኖሚ ልማት፣ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ዕድገት፣ስትራቴጂካዊ ዲፕሎማሲ እና መንግሥታቸው ለዘላቂ ሀገራዊ ልማት እያደረገ ያለውን ዘርፈ ብዙ እንቅስቃሴ በሚያሳይ መልኩ ተከታታይ ተግባራትን አከናውነዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚሁ ወር እንደ ሀገር የውይይት እና የሠለጠነ የፖለቲካ ባህል እየጎለበተ እንዲመጣ ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር ሰፊ ውይይቶችን አካሂደዋል። በተጨማሪም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የናይጄሪያውን ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማን ጨምሮ፤ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን በዛሬው እለት የ79 ዓመት ወጣት የሆነውን ጉምቱውን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝተናል።
እኤአ ከ1946 ጀምሮ በአንዲት አውሮፕላን ወደ ካይሮ በረራውን የጀመረው የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን በውጣ ውረዶች ሳይበገር በፈተናዎች ተሰናክሎ ሳይቆም ተቋማዊ አቅሙን እያጠናከረ መጥቷል። አየር መንገዳችን ለነፃና ብቃት ያለው ተቋም ግንባታ ሁነኛ ምሳሌ የሚሆን የፈጠራ፣ [...]
በዚህ ዘመን ቴክኖሎጂን መጠቀም እና አለመጠቀም የመኖርና ያለመኖር እንጅ የምርጫ ጉዳይ አይደለም -አቶ ፍቃዱ ተሰማ
በዚህ ዘመን ቴክኖሎጂን መጠቀም እና አለመጠቀም የመኖርና ያለመኖር እንጅ የምርጫ ጉዳይ አይደለም -አቶ ፍቃዱ ተሰማ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማስተባበሪያ ዘርፍ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አሰራርን ለማጎልበት እያከናወናቸው የሚገኙ የቴክኖሎጂ ስራዎችን የፌዴራል እና [...]
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት 2017 ዓ.ም በጀት አመት ያለፉት ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂዷል።
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት 2017 ዓ.ም በጀት አመት ያለፉት ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እና ሌሎች የዋና ፅ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]