የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን አሁን ባለው የጂኦ ፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ [...]
የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎችን በቅንጅት መስራት ይገባል
የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎችን በቅንጅት መስራት ይገባል ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) በብልጽግና ፓርቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት ለፌዴራል ተቋማት የህዝብ ግንኙነት አመራሮችና ባለሙያዎች የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎችን በቅንጅት መስራት የሚያስችል [...]
ኢቢሲ በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የራሱን አሻራ ያኖረ ትልቅ ተቋም ነው፡ - ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
ኢቢሲ ኢትዮጵያን በመገንባት እና አንድነቷን በማጠናከር በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የራሱን አሻራ ያኖረ ትልቅ ተቋም ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድ ካቲንግ ኮርፖሬሽን በደቡብ [...]
መገናኛ ብዙሃን የጋራ ትርክትን ለማስረጽ የጀመሩትን ውጤታማ ተግባራትን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል
መገናኛ ብዙሃን የጋራ ትርክትን ለማስረጽ የጀመሩትን ውጤታማ ተግባራትን አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ [...]
የፓርቲ ስራዎችን በተቀናጀና በተናበበ መንገድ ለመፈፀም በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት አሰራር መመራት ይገባል - አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር
የብልፅግና ፓርቲ የፓርቲ ስራዎችን በ2018 በጀት አመት በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የብልፅግና ፓርቲ የፓርቲ ስራዎችን በ2018 በጀት አመት በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት ተግባራዊ ለማድረግ የስትራቴጂክ ስራ አመራር የኢንፎርሜሽን [...]
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህንፃዎችን መረቁ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ ከሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ኦርዲን በዲሪ፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊዎች ጋር በመሆን በአመራሩ፣ በአባላትና በህዝብ ተሳትፎ የተሰሩ ዘጠኝ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህንፃዎችን መርቀዋል። [...]
የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቧል።
በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የስትራቴጂ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት [...]
2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የትጋትና የስኬት ዓመት ነበር - አቶ አደም ፋራህ
ዛሬ ሀምሌ 07/2017 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ወቅት የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንደገለፁት 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የትጋትና የስኬት [...]
የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ
ዛሬ ሀምሌ 7/2017 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ የዋና ጽ/ቤትና የክልልና የከተማ አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤቶች አመራሮች [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]