የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የበጋ ስንዴ ልማት አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መሬት ጦም ማደር የለበትም በሚል ጽኑ እምነት የተጀመረው የበጋ ስንዴ ልማት አስደማሚ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱሉልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን [...]
በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ እና ሰንዳፋ በኬ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ተካሄደ
በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ እና በሰንዳፋ በኬ ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሰፊ የህዝብ ተሳትፎ ተካሂዷል። በዕለቱ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደገለጹት፤ የብልጽግና ፓርቲ መንግስት ካመጣቸው [...]
ኢትዮጵያ የትስስርና የኢኮኖሚ ኮሪደር ሥርዓት እየዘረጋች ነው- የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ
በሶማሊ ክልል ሲቲ ዞን የማኅበረሰቡን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ [...]
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ መልእክት
በዛሬው እለት በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሽንሌ ወረዳ ሲቲ ዞን ከወንድሜ ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ ኡመር እና ከክልሉ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን የተሰሩ የልማት ስራዎች ጉብኝት እና የምረቃ መርሀ ግብር አካሂደናል። እጅግ አስገራሚ በሆነ ፍጥነት በእድገት ጎዳና እየገሰገሰ [...]
በድሬዳዋ አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
በድሬዳዋ አስተዳደር ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity
"ባለፉት አመታት በፓርቲው መሪነት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች የብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ ናቸው"- የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች
የብልፅግና ፓርቲ ደጋፊዎቹ ባለፉት አመታት በፓርቲው መሪነት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶች የብልጽግናን አይቀሬነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን በዛሬዉ ዕለት በተካሄደዉ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ተናግረዋል። በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በዞኑ [...]
በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ደረጃዎች የተጀመረው የብልጽግና ፓርቲ "ምረጡኝ" የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል
በባሌ ዞንና በሮቤ ከተማ አስተዳደር ቅንጅት የሚካሄደውን ታላቅ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ-ግብር መነሻ በማድረግ፣ ዛሬ ምሽት በሮቤ ከተማ ልዩ ልዩ የዋዜማ ዝግጅቶች በመካሄድ ላይ ይገኛሉ። እየተከናወኑ የሚገኙት የዋዜማ መርሃ-ግብሮች የፓርቲውን ራዕይና የለውጥ ጉዞ ለህዝቡ ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያለሙ ናቸዉ። [...]
ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ የገባውን ቃል በተግባር በማረጋገጥ ውጤት ተኮርነቱን በተጨባጭ ያስመሰከረ መሆኑ ተገለፀ
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል፣ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የሻይ ቡና መርሃ ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር በወረዳ 03 ተካሂዷል። በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮምኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ብሩክ ወርቅነህ፤ ብልፅግና [...]
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ቦታዎች "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል በአፍዴር ዞን ጨረቲ ወረዳ እንዲሁም በዶዋ ዞን ሞያሌ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ የዜጎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ኢትዮጵያን በ አፍሪካ ብሎም በአለም [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]