የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
".... የጀመርነዉን እድገት ምንም አይነት ፈተና ሊያቆመዉ አይችልም"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"....የሥራ ጽናታችሁን ቀጥሉበት!"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት ለአርሶአደሩ ማህበረሰብ
የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር ብሎም በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ የሀገራችንን ራስን የመቻል ጉዞ ግብ ላይ የተመሠረተ ነው። በ2018 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሩብ ዓመታት አጠቃላይ የስንዴ ምርት [...]
በማህበራዊ ሚዲያ የምናጋራቸው መረጃዎች ይዘት ከፓርቲ እሳቤዎችና አሰራሮች ጋር የተስማማ መሆን አለበት- የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)
የብልፅግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ዋና ጽ/ቤት ለክልሎች ፣ለከተማ አስተዳደር ፣ፌተአ ብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን አባላት እና ለዞን ልዩ ወረዳና ከተማ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች 6ኛ ዙር በአዳማ ከተማ ለ3 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ ። የኮሚሽኑ [...]
"የኢትዮጵያን አንድነትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን አናድርም"
"የኢትዮጵያን አንድነትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን አናድርም" የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጦር ኋይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የፓርቲ አሰራር እና መርሆችን ተከትሎ በመስራት ሂደት ዉስጥ የሚያግጥሙ ውስንነቶችን የመፍታት ባህል እያደገ መምጣቱ ተገለፀ
ጥር 20 2018 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን፥ የኮሚሽን የኢንስፔክሽንና የቁጥጥር አሠራር ሥርዓት ላይ ስልጠና ሰጥቷል። የብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን በመተዳደሪያ ደንብ በተሰጠው ሀላፊነት መሰረት ከህብረት ጀምሮ በየደረጃው የፓርቲ ጽ/ቤቶች የፓርቲ [...]
ጠንካራ ተቋም ለመገንባት የሚያስችል መሰረታዊ የሆኑ አቅሞች በኮሚሽኑ ተፈጥሯል- የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)
የብልፅግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ዋና ፅ/ቤት ለክልሎች፣ ለከተማ አስተዳደር፣ ለፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት ብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን አባላት እና ለዞን፣ ልዩ ወረዳና ከተማ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች 6ኛ ዙር ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ በአዳማ መካሄድ ተጀመረ። መድረኩን [...]
"የአየር ኃይል ጉዞ ከድልና ጀግንነት ባለፈ በፈጠራና ቴክኖሎጂ ልዕልና የታጀበ ነው" - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የ90 ዓመታት ጉዞ በድልና በጀግንነት ብቻ የተገደበ አይደለም፤ በፈጠራና የቴክኖሎጂ ልዕልና ውጤትም ጭምር እንጂ ብለዋል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአየር ኃይል ዋና መሥሪያ ቤት በተከፈተው [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]