የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አለዉ?
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13.3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምግብ ቤቶችን፣ የመዋኛ ገንዳዎችን፣ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገዶችን እና የሄሊኮፕተር ማረፊያን ጨምሮ ሁሉንም ዓይነት መገልገያዎች [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸዉ ደማቅ አቀባበል በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በኮምቦልቻ አባቶችና እናቶች ምርቃት የታከለበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ"የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ" ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት
የእኛ ምርጫ በዘላቂነት ነገን በሚፈውስ ጉዳይ ላይ ማተኮር ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የእኛ ምርጫ በዘላቂነት ነገን በሚፈውስ ጉዳይ ላይ ማተኮር ነው። ለዚህም አንደኛው መፍትሔ የኢትዮጵያን የማድረግ ዐቅም በኢኮኖሚ ዕድገትና በተቋም ግንባታ ማሳደግ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ኮንፍረንስ ተካሄደ
የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የ2018 የስድስት ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም ኮንፈረንስ አካሂዷል። በመርሀግብሩ ላይ የአስተዳደር ክላስተር ሰብሳቢ ክቡር አቶ መለሰ አለሙ፣ የአስተዳደር ብልጽግና ወረዳ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ፣ የአስተዳደር ብልጽግና ወረዳ ም/ሰብሳቢ [...]
የሰባተኛውን አገራዊ ምርጫ መንትያ ግቦችን ለማሳካት የብልፅግና ወረዳ አመራርና አባላት ከፍተኛ ኃላፊነት አለባቸው- የብልፅግና ወረዳ ሰብሳቢ ወ/ሮ መስከረም አበበ
የብልፅግና ወረዳ "ውጤታማ ምርጫ ለተምሳሌት አገር" በሚል መሪ ቃል የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው የስድስት ወር ግምገማ ኮንፈረንስ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የብልፅግና ወረዳ ሰብሳቢና የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ም/ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መስከረም አበበ በዚህ ወቅት እንደገለጹት [...]
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችንን አቀላጥፈን አሳይተናል"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችን አቀላጥፈን አሳይተናል። ለዚህ ማሳያው የህዳሴ ግድባችን ነው። ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ አንድም ብር ብድር አልወሰደችም። ለህዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት የሰሩት ትልቅ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ቀጥለን በአፍሪካ ግንባር ቀደም የሆነውን የአየር ማረፊያ እየገነባን ነው። [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]