Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
መልካም የዘራ መልካም ምርት እንደሚያጭድ ሁሉ፣ አሽክላ የዘራውም አሜኬላ ያጭዳል። ስለተመኘን ብቻ አሜኬላው በመልካም ስብል አይለወጥም። በመንፈሳዊውም ሆነ በዓለማዊ ጉዳዮች ውስጥ የሥራ ውጤቶች ናቸው። ስለዲሞክራሲም ስናስብ ይህንን ሐቅ መዘንጋት የለብንም። የምንገነባው ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው በቅድመ ምርጫ ተሳትፎአችን ልክ ነው። ተሳትፎአችን ከጠነከረ ዲሞክራሲያችንም ይበልጣል። ደካማ ተሳትፎ አድርገን ጠንካራ ዲሞክራሲ ለማሳደግ መመኘታችን ሞኝነት ነው። ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት በባዶ መሬት አይበቅልም፤ በጭቅጭቅና ሥርዓት አልበኝነትም አይገነባም። ይልቁንም ስኬትን ለትብብርና ቅንጅት ልብን ክፍት ማድረግን፣ በጨዋታው ሕግ መመራትን ይጠይቃል።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ከተናገሩት የተወሰደ

መልካም የዘራ መልካም ምርት እንደሚያጭድ ሁሉ፣ አሽክላ የዘራውም አሜኬላ ያጭዳል። ስለተመኘን ብቻ አሜኬላው በመልካም ስብል አይለወጥም። በመንፈሳዊውም ሆነ በዓለማዊ ጉዳዮች ውስጥ የሥራ ውጤቶች ናቸው። ስለዲሞክራሲም ስናስብ ይህንን ሐቅ መዘንጋት የለብንም። የምንገነባው ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው [...]

ሰላምን በሰላማዊ መንገድ!
ሰላምን በሰላማዊ መንገድ!

ግጭትን በኃይል/በግጭት ማሸነፍ ይቻል ይሆናል። ሰላም ግን የሚረጋገጠው በሰላማዊ መንገድ እንደሆነ ብልፅግና ያምናል። ለትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር የሚቻለው በሀገራችን ለግጭት አዙሪት ምክንያት የሆነውን ቂምና ቁርሾ ለመስበር ሲቻል ነው። ብልፅግናም የግጭት አዙሪትን መስበር እና ሰላምን ማረጋገጥ [...]

ኢትዮጵያን ወደ ኃይል ነጻነት የሚያሻግሩ 7ቱ ግዙፍ ፕሮጀክቶች!
ኢትዮጵያን ወደ ኃይል ነጻነት የሚያሻግሩ 7ቱ ግዙፍ ፕሮጀክቶች!

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ፤ ሉዓላዊነቷንም የሚያስከብሩ ስትራቴጂያዊ ፕሮጀክቶችን ነድፋ እየሰራች ይገኛል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ በመረቁበት ወቅት ኢትዮጵያ 30 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በማድረግ የምትተገብራቸውን 7 ግዙፍ ፕሮጀክቶች ይፋ [...]

ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በርካታ ፖለቲካዊ፣ ተቋማዊ እና ህጋዊ ማሻሻያዎችን ተግብሯል
ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በርካታ ፖለቲካዊ፣ ተቋማዊ እና ህጋዊ ማሻሻያዎችን ተግብሯል

ያልተቋጨዉን የሀገረ መንግስት ግንባታ ለማፋጠን እና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር ሀገራዊ የምክክር መድረኮችን በማመቻቸት፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችን በመንግስት መዋቅር ውስጥ ማሳተፍ፣ የዲሞክራሲ ተቋማትን ገለልተኝነት ለማረጋገጥ የተወሰዱ እርምጃዎችና ሌሎችን መጥቀስ ይቻላል። የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት [...]

የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ማስቀጠል የሚችል ፓርቲ ለመምረጥ እየተመዘገብን ነዉ- የጉጂ ዞን ነዋሪዎች
የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ማስቀጠል የሚችል ፓርቲ ለመምረጥ እየተመዘገብን ነዉ- የጉጂ ዞን ነዋሪዎች

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በመሳተፍ የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ማስቀጠል የሚችል ፓርቲ  በድምፃቸው ለመምረጥ እየተመዘገቡ መሆናቸውን የጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ ሳይዘናጉ የምርጫ ካርድ በመውሰድ ዜጋዊ ግዴታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የገለጹ ሲሆን፤ ድምፃቸውንም የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳስታወቁት ከፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ [...]

Weekly Message
Weekly Message

The public's right to sovereign power is realized only when one can vote by obtaining a voter card on time. Democracy is a system through which people directly or indirectly elect the political [...]

ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

የሕዝብ የሥልጣን ባለቤትነት መብት የሚረጋገጠው የመራጭነትን ካርድ በጊዜው በመውሰድ መምረጥ ሲቻል ነው፤ ዴሞክራሲ ሕዝቦች ይበጀናል የሚሉትን የፖለቲካ ማህበር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚመርጡበት ሥርዓት ነው፡፡ በዴሞክራሲ ሥርዓት ውስጥ የሥልጣን ባለቤት ሕዝብ ነው፡፡ የኢፌዲሪ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ 8 [...]

በመካከለኛዉ ምስራቅ ስላዉ ግጭትና ነዳጅ ገዝተው በሚጠቀሙ ሀገሮች ላይ ያስከተለዉ ችግር ተመለከተ…ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
በመካከለኛዉ ምስራቅ ስላዉ ግጭትና ነዳጅ ገዝተው በሚጠቀሙ ሀገሮች ላይ ያስከተለዉ ችግር ተመለከተ…ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

በመካከለኛው ምሥራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሣ ነዳጅ ገዝተው የሚጠቀሙ ሀገሮች እንደልብ ለማግኘት ተቸግረዋል። በመሆኑም ችግሩ ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል። በመሆኑም የነዳጅ አከፋፋዮች፣ማደያዎች እና [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party