የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በሶማሊ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል
የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በአዋሬ ፣ ጉነገዶ ፣ ወረዳ ጀረር ዞን፣ በገላዲን እና ቦኽ ወረዳ ዶሎ ዞን ፣በሺላቦ ወረዳ [...]
የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በመታሃራና ፈንታሌ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል የብልጽግና ፓርቲ በምሥራቅ ሸዋ ዞን፣ መታሃራ ከተማና ፈንታሌ ወረዳ ለ7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያደርገውን የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በታላቅ ሕዝባዊ ንቅናቄ አካሂዷል። በዕለቱ የተገኙ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፓርቲው ያስመዘገባቸውን ስኬቶችና [...]
"ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ከተማ አራዳ፣ፋሲል፣ ዞብል፣ አዘዞ ጠዳ፣ ማራኪና ጃን ተከል ክፍለ ከተማ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጎዳና ላይ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር!! "ኢትዮጽያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር ከተማ አራዳ፣ፋሲል፣ ዞብል፣ አዘዞ ጠዳ፣ ማራኪና ጃን ተከል ክፍለ ከተማ 7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የጎዳና ላይ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ። በቅስቀሳው ወቅት የፓርቲው መለያ ምልክት ለህዝቡ የተዋወቀ ሲሆን፣ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "የሚዲያ እመርታ: ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ ስለተካሄደው መድረክ
''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀውና ባለፉት ዓመታት በሚዲያ ዘርፍና ተቋማት ላይ የተመዘገቡ ስኬቶች በቀረቡበት የምክክር መድረክ ላይ ታድሜ ሀሳቤን አጋርቻለሁ። ባለፉት ስምንት ዓመታት የሚዲያ ምህዳሩን በዲሞክራሲያዊ አውድ ለመዋጀት በወሰድነው እርምጃ ለሀገር ግንባታ [...]
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በተለያዩ ዞኖች እና ከተሞች በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሏል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በሲቲ ዞን፣ በቆረሀይ ዞን፣ በጀረር ዞን፣ በዶሎ ዞን፣በኤረር ዞን፣ በሸቤሌ ዞን፣ በተለያዩ ዞኖች እና ከተሞች በታላቅ ህዝባዊ [...]
በደሴ ከተማ አስተዳደር በቦርከና፣ ሳላይሽ እና ቢለን ቀበሌዎች የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የማስተዋወቅና የምርጫ ቅስቀሳ መርሀ-ግብር ተከናውኗል
በአደባባይ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት ስለሆነው ''የስንዴ ነዶ'' ትርጓሜና ፋይዳ ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል። የቅስቀሳ መርሃ ግብሩ ፓርቲው ከማህበራዊ መሰረቶቹ ጋር ያለውን ጥንካሬ ያሳየና በከተማዋ ለሚካሄደው ምርጫ ትልቅ መነቃቃትን የፈጠረ እና ብልጽግና በአብላጫ ድምፅ [...]
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" መድረክ ላይ ያስተላለፉት መልእክት
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው የዘርፉ የምክክር መድረክ ላይ በሚዲያው ዘርፍ የለውጡ መንግስት ያስመዘገባቸው ስኬቶችን ለተቋሙ ያለውን አበርክቶ በጥልቀት አቅርበዋል። ተቋሙ ሰፊውን ሪፎርም በመቀላቀል ብቁ፣ ተወዳዳሪና [...]
የNBC ዋና ስራ አስኪያጅ "የሚዲያ እመርታ: ለትርክት ግንባታ" ላይ ያስተላለፉት መልእክት
የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ በዘርፉ በተለይም በኤንቢሲ ጣቢያ የተመዘገቡትን የለውጡን ስኬቶች አንስተዋል። ለውጡ ትኩረቱን በዋነኛነት በእሳቤ፣ በህግና አሰራር ላይ በማድረግ፣ ተቋማዊ [...]
ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በምስራቅ ባሌ ዞን፣ በቢሾፍቱና ባቱ ከተሞች በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሏል
ብልጽግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እያካሄደ ያለው የምረጡኝ ዘመቻ በምስራቅ ባሌ ዞን፣ በቢሾፍቱና ባቱ ከተሞች በታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ ቀጥሏል። በምስራቅ ባሌ ዞን በተካሄደው ልዩ የምረጡኝ ዘመቻ ላይ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ የፓርቲ [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]