Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በዶሎ አዶ ወረዳ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በዶሎ አዶ ወረዳ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ

“ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በሊባን ዞን ዶሎ አዶ ወረዳ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ ባስተላለፉት መልእክት ብልጽግና ፓርቲ ከትላንት ድሎች ይልቅ የነገውን ታላቅ ህልም ለማሳካት [...]

የብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች እያካሄደ ያለው የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል
የብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች እያካሄደ ያለው የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ በደማቅ ሁኔታ ቀጥሏል

በምስራቅ ቦረና፣ በቄለም ወለጋ ዳሌ ሰዲ እና በቡኖ በደሌ ጮራ ወረዳዎች የተካሄዱት እነዚህ መርሐ ግብሮች የፓርቲውን ግዙፍ የልማት ስኬቶችና የወደፊት ተስፋዎች ለህዝቡ ይፋ ያደረጉ ነበሩ። በምስራቅ ቦረና ዞን የተከናወነው ስፖርታዊ ንቅናቄ እንዲሁም በሌሎች አካባቢዎች የታየው ከፍተኛ የህዝብ [...]

"ብልፅግና ፓርቲ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ሁለንተናዊ ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኝ ሰው ተኮር ፓርቲ ነው"- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
"ብልፅግና ፓርቲ ፈተናን ወደ ዕድል በመቀየር ሁለንተናዊ ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኝ ሰው ተኮር ፓርቲ ነው"- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በአርባምንጭ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ዞናዊ  የምርጫ ቅስቀሳና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ መርሃ ግብር ተካሂዷል።  የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በህዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ እና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት የምርጫ ወቅትን እየጠበቁ [...]

በአርባ ምንጭ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
በአርባ ምንጭ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

በአርባ ምንጭ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሐሳብ በአርባምንጭ ከተማ በደማቅ ሁነታ እየተካሄደ ይገኛል።  ፓርቲው በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም [...]

በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከተማ አስተዳደሮች "የሴቶች ተሳትፎ ለተምሳሌታዊት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የምርጫ ምልክት ትውውቅ ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ
በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከተማ አስተዳደሮች "የሴቶች ተሳትፎ ለተምሳሌታዊት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የምርጫ ምልክት ትውውቅ ፕሮግራም በድምቀት ተካሄደ

"የሴቶች ተሳትፎ ለተምሳሌታዊት ሀገር" በአማራ ክልል ሁሉም ዞኖች እና ከተማ አስተዳደሮች "የሴቶች ተሳትፎ ለተምሳሌታዊት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የምርጫ ምልክት ትውውቅ ፕሮግራም በድምቀት ተካሂዷል።  በየመድረኮቹ የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ እና እኩልነትን [...]

የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በምዕራብ ሸዋ ዞን አቡና ግንደበረት ወረዳ በልዩ ድምቀት ተካሄደ
የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በምዕራብ ሸዋ ዞን አቡና ግንደበረት ወረዳ በልዩ ድምቀት ተካሄደ

የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በምዕራብ ሸዋ ዞን አቡና ግንደበረት ወረዳ በልዩ ድምቀት ተካሂዷል። በዕለቱም የፓርቲው ደጋፊዎች አደባባይ በመውጣት ለፓርቲው ያላቸውን ጽኑ ድጋፍና ታማኝነት ገልጸዋል። በመረሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አወሉ [...]

በፓርቲው የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ናቸው- አቶ አደም ፋራህ
በፓርቲው የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ናቸው- አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ግምገማ መድረክ ተካሂዷል። በፓርቲው ዋና ጽ/ቤት በተካሄደው መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የተጀመሩ የልማት ኢኒሼቲቮች አፈጻጸም፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዐላዊነትን ለማረጋገጥ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እና የ7ኛው ጠቅላላ [...]

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ - በምስል  #PMOEthiopia
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ - በምስል #PMOEthiopia

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ተሳትፎ - በምስል #PMOEthiopia

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና አጠናክራ ትቀጥላለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል ሽግግር ያላትን የላቀ ሚና መጫወቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና በፕሬዝዳንት [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party