የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
Weekly Message.
A democratic transition can only be achieved through a constitutional order and an electoral process. Our country’s modern political history is short. Moreover, our political culture has [...]
ሳምንታዊ መልዕክት
የዴሞክራሲ ሽግግር የሚሳካው በህገ-መንግሥታዊ ሥርዓት እና በምርጫ ሂደት ብቻ ነው፤ የሀገራችን ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ አጭር ነው፡፡ በዚያ ላይ የፖለቲካ ባህላችን ሳይዳብርና ሳይዘምን ለረጅም ጊዜ ቆይቷል፡፡ ይህ ሁኔታ እንደ ሀገርና ህዝብ በተመኘነውና በሚገባን ልክ ወደ ፊት እንዳንራመድ ሲጎትተን፤ ወደ ፊት [...]
''እኛ እያንዳንዷን ሰከንድ እና ደቂቃ የኢትዮጲያን ብልፅግና በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ነው የምንሰራው!'' - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
''እኛ እያንዳንዷን ሰከንድ እና ደቂቃ የኢትዮጲያን ብልፅግና በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ነው የምንሰራው!'' - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia
በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም የተሠራው ውጤታማ የመስኖ ሥራ ለሌሎች ክልሎችም አብነት ነዉ- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም በመስኖ የለማው የሣር መኖ እርሻ፣ የተፈጥሮን ልግስና በአግባቡ የመጠቀም ማሳያ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፋር ክልል ዞን አንድ አይሳይታ ወረዳ የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም እየለማ የሚገኘውን የሣር እና [...]
ከእርዳታ ጥገኝነት ወደ ምግብ ሉዓላዊነት የተደረገ ታሪካዊ ሽግግር በስንዴ ልማት
ባለፉት ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ከተመዘገቡት ደማቅ ስኬቶች መካከል የስንዴ ልማት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ኢትዮጵያ ለፍጆታ የሚሆን ስንዴን ከውጭ ለማስገባት በዓመት 1 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ታወጣ የነበረበትን ታሪክ በመቀየር፣ ዛሬ ላይ ራሷን ችላ ምርቷን ለዓለም ገበያ [...]
"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia
አዲስ አበባ አብባለች፤ አዲስ አበባ ነጽታልች። የማበቧ ነገር ስሟ ብቻ ሳይሆን መገለጫዋም ሆኗል። ይህን ያመጣው የኮሪደር ልማት ነው! -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia
አዲስ አበባ አብባለች፤ አዲስ አበባ ነጽታልች። የማበቧ ነገር ስሟ ብቻ ሳይሆን መገለጫዋም ሆኗል። ይህን ያመጣው የኮሪደር ልማት ነው! -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia
የኢትዮጵያ አዲሱ የዲፕሎማሲ አድማስ እና የመደመር ድሎች
በአሁኑ ወቅት ዓለማችን በአንድ ዋልታ ረገጥ ሥርዓት ማክተሚያ እና በባለብዙ ዋልታ ሥርዓት መባቻ ላይ ትገኛለች። ይህ ሽግግር ለታዳጊ አገራት፣ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ቀጠናዊ ኃይሎች፣ አዳዲስ የዲፕሎማሲ ዕድሎችን ይዞ መጥቷል። በዚህ ፈጣንና ተለዋዋጭ የዓለም ዑደት ውስጥ የብልፅግና ፓርቲ የውጭ [...]
“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia
“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]