Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
"ለኢትዮጵያ አየር ኃይል: ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም"- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
"ለኢትዮጵያ አየር ኃይል: ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም"- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው። ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። 90 ከቁጥር በላይ ነው የምንለው በምክንያት ነው።  ዘጠኝ አሥርት [...]

"የኢፌዴሪ አየር ሃይል: የሃገር መከታ እና ኩራት"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የኢፌዴሪ አየር ሃይል: የሃገር መከታ እና ኩራት"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

“አየር ኃይላችን በብዙ ከፍታዎች ውስጥ ባለፈበት ወቅት ለሀገር ኩራትና መከታ ሆኖ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ሀይሎችን ማሳፈር የቻለ ታላቅ ተቋም ነው!”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

"የፓርቲያችንን የአሰራር ስርዓት በማዘመን ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የሚያስችል የዲጂታላይዜሽን ስራ ተጀምሯል"-  አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስትራቴጂክ ስራ አመራር እና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር
"የፓርቲያችንን የአሰራር ስርዓት በማዘመን ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የሚያስችል የዲጂታላይዜሽን ስራ ተጀምሯል"- አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስትራቴጂክ ስራ አመራር እና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በስትራቴጂክ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ አዘጋጅነት ለዋና ጽ/ቤትና ለቅ/ጽ/ቤቶች በERP አውቶሜሽን ዙሪያ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ ሲሰጥ የቆየው  ስልጠና ተጠናቋል። በስልጠና ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት [...]

"ኮሚሽኑ ጠንካራ ፓርቲ ለመገንባት እየተደረገ በሚገኘው ሂደት እሴት የሚጨምሩ ግኝቶችን ከምክረ ሃሳብ ጋር ለፓርቲው በመስጠት ውጤታማ ተግባራትን አከናውኗል"- ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)
"ኮሚሽኑ ጠንካራ ፓርቲ ለመገንባት እየተደረገ በሚገኘው ሂደት እሴት የሚጨምሩ ግኝቶችን ከምክረ ሃሳብ ጋር ለፓርቲው በመስጠት ውጤታማ ተግባራትን አከናውኗል"- ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)

የብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን 9ኛ የጋራ ግምገማ መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል።  መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽነር ክቡር ዶክተር ደስታ ተስፋው 'እንኳን ኢትዮጵያዊያን ወደ ትንሿ ኢትዮጵያ ወደሆነችው ድሬደዋ አስተዳደር በሰላም መጣችሁ' በማለት [...]

"በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ መንታ ግብ ለማሳካት በልዩ ትኩረት ይሰራል"- አቶ ብርሃኑ ፈይሳ
"በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ መንታ ግብ ለማሳካት በልዩ ትኩረት ይሰራል"- አቶ ብርሃኑ ፈይሳ

የብልፅግና ፓርቲ የሀብት አስተዳደር ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀመረ በመድረኩ የመክፍቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የሀብት አስተዳደር ዘርፍ ኃላፊ  አቶ ብርሃኑ ፈይሳ እንደተናገሩት  [...]

“አንድም መሬት ጦም አታድርም”
“አንድም መሬት ጦም አታድርም”

የመደመር መንግሥት ስለ እርሻ መሬት ያለው አመለካከት ከቀደሙት ይለያል፡፡ የተለመደውን ለእርሻ የተመደበ መሬት ከማረስ ያልፋል፡፡ “አንድም መሬት ጦም አታድርም” በሚል መርሕ የሚመራ ነው። - የመደመር መንግሥት ገጽ 169

ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት....
ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት....

ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት፡፡ ነገር ግን በቂ ኃይል ማመንጨት ጉዳይ ከዉጭም ከዉስጥም ባሉ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሳይሳካ ለብዙ ዘመናት ቆይቷል፡፡ በዓባይ ወንዝ ላይ የኃይል ማመንጫ ለመገንባት የወሰደብን ጊዜ ጥቂት የሚባል አለመሆኑ ለዚህ ምስክር [...]

ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች አበረታች ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ
ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች አበረታች ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስትራቴጂክ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ አዘጋጅነት ለዋና ጽ/ቤትና ለቅ/ጽ/ቤቶች አመራሮችና ባለሙያዎች በተቀናጀ የተቋም ሀብት አስተዳደር ትግበራ ላይ ያተኮረ ስልጠና መስጠት ተጀምሯል። በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ [...]

በቀውስ መካከል ስለሚኖር እድል…
በቀውስ መካከል ስለሚኖር እድል…

"….. በቀውስ መሐል ፈውስ፣ በመፈራረስ ውስጥ መታደስ፣ ተበታትኖ በመጥፋት መካከል ተሰባስቦና ተጣምሮ በአዲስ ጉልበት መነሣት የመደመር መንገድ ነው።" የመደመር መንግሥት ገጽ 113

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party