የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ምርጫ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መሰረት የሚጣልበት፣ የህዝብ ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ነዉ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በዛሬዉ እለት አካሂዷል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መሰረት [...]
"ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እመርታዊ ድሎችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነዉ”- ወ/ሮ መስከረም አበበ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት "በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የማጠቃለያ በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት [...]
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ሳምንታዊ መልዕክት
39ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ እና የአፍሪካ-ጣልያን ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር የማድረስ ራዕይ የሚሳካ መሆኑን አመላካች ናቸው፤ በመደመር ዕሳቤ የሚመራው የብልፅግና መንግሥት በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። ይህ [...]
Weekly Message:
The successful conclusion of the 39th African Union Summit and the Africa-Italy Summit indicates that the vision of making Ethiopia a model nation is being realized. The Prosperity government, [...]
ኢትዮጵያ ላለፉት ጥቂት ዓመታት ትኩረት ሰጥታ ስትተገብራቸው የቆየቻቸው ሀገራዊ ንቅናቄዎች ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል - አቶ አደም ፋራህ
በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ጎንዮሽ በተካሄደው የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ፣ ኢትዮጵያ በሕፃናት ጤና አጠባበቅ፣ በሥርዓተ-ምግብ ማሻሻያ እና በምግብ ዋስትና ረገድ ያከናወናቸውን ስኬታማ ተግባራትና ተሞክሮዎች ለጋራ ምክክር አቅርባለች። በአፍሪካ የሕፃናት ጤና እና ሥርዓተ-ምግብ ላይ [...]
«ኢትዮጵያ አፍሪካን ከዓለም ጋር ይበልጥ እያገናኘች ነው!!» ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣልያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት
«ኢትዮጵያ አፍሪካን ከዓለም ጋር ይበልጥ እያገናኘች ነው!!» ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣልያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት
“ሉዓላዊነት ማለት የራሳችን ትርክት ባለቤት መሆን ማለት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ከተናገሩት
“ሉዓላዊነት ማለት የራሳችን ትርክት ባለቤት መሆን ማለት ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ከተናገሩት
በብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረኮች እየተካሄደ ይገኛል
በብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረኮች እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ ዋና ዓላማ በባለፉት ሰባት ዓመታት በብልፅግና ፓርቲ የተሰሩ የልማት፣ የመልካም [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]