የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል።
የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ እስትንፋስ የሰጠ ሆኗል። የእድሳት ሥራው የቤተመንግሥቱን የግንባታ መዋቅር [...]
የብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
ስልጠና ሲወስዱ የነበሩ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና ክላስተሮችንና ሌሎች የልማት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል። ሰልጣኞቹ በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ በክላስተር እየለማ ያለውን የፓፓያ ማሳ [...]
ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ
የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል እና ብልፅግናን እውን ለማድረግ ሕዝቡን በማሳተፍ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች፡፡ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓ.ም ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየተሰጠ ነው፡፡ "በመደመር [...]
የብልፅግና ፓርቲ ዓመታዊ ስልጠናውን ማካሄድ ጀመረ
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠናውን ማካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ ሀሳብ ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ይሆናል። ስልጠናው የአመራሩን እውቀት፣ ክህሎትና አቅም የሚገነቡ ልዩ ልዩ ርዕሰ ጉዳዮች [...]
በኢትዮጵያ የፉክክርና የምክክር ሚዛኑን የጠበቀ ጤናማና የዳበረ የፖለቲካ ምህዳር የመገንባት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለፁ።
የአማራ ክልል መንግስትና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች የፓርቲው ከፍተኛ [...]
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል።
ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በዋናው ጽ/ቤት በሚካሄደው መድረክ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የዘርፍ ኃላፊዎች፣ የሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች እና ሌሎች የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል። በመድረኩ [...]
የብልፅግና ፓርቲ በሁሉም ዘርፎችና መስኮች ስኬታማ ጉዞ እያደረገ ይገኛል - ክቡር አቶ አደም ፋራህ
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በዋናው ጽ/ቤት እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት [...]
ከተማ አስተዳደሩ ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጥቷል።
የእውቅና መርሀግብሩ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተካሄደው። አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በመርሐ ግብሩ ላይ [...]
ሰላምን ማፅናት የተጀመረውን ልማት ማስቀጠል በየሴክተሩ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየትና በመፍታት የህዝብን እርካታ ማረጋገጥ ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ናቸው - አቶ ፍቃዱ ተሰማ
በፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት የአስተዳደር ብልፅግና ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካና የአደረጃጀት ስራዎች አፈጻጸም የወረዳዎች የእውቅና መርሀግብር አካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በዚህ ወቅት [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]