የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
በቀውስ መካከል ስለሚኖር እድል…
"….. በቀውስ መሐል ፈውስ፣ በመፈራረስ ውስጥ መታደስ፣ ተበታትኖ በመጥፋት መካከል ተሰባስቦና ተጣምሮ በአዲስ ጉልበት መነሣት የመደመር መንገድ ነው።" የመደመር መንግሥት ገጽ 113
Weekly Message Public and religious holidays are manifestations of our intertwined common identity and bond; Happy Timket (Epiphany) Festival to you all!
Public and religious holidays are manifestations of our intertwined common identity and bond; Happy Timket (Epiphany) Festival to you all! Our country, Ethiopia, is the home of numerous [...]
ህዝባዊና ሀይማኖታዊ በዓላት የተጋመደ የጋራ ማንነታችን እና ትስስራችን ማሳያ ናቸው፤ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ሳምንታዊ መልዕክት ሀገራችን ኢትዮጵያ የአያሌ ህብረ-ብሔራዊ ባህሎችና ማንነቶች መገኛ ነች፡፡ ይህ ቀለመ-ብዙ ሀብት ከሀገራችን ምድረ-ቀደምትነት የሚመነጭ ሲሆን በጊዜ ዥረት እየዳበረ የቆየ ልዩ ማህበረሰባዊ ኩነት ነው፡፡ ይህ ኩነት በህዝባዊና ሀይማኖታዊ በዓላት ሲገለጽ የኢትዮጵያ ሀገረ-መንግሥት መሠረት [...]
የ “ገበታ ለትውልድ” የመጀመሪያው ፍሬ ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመረቀ
ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36.7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ኢኮ ሎጁ የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ ባለፉት ሰባት አመታት ዘላቂነትን፣ የቅርስ [...]
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት እና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጥር 10/2018 ዓ.ም እንኳን ለ2018 ዓ.ም የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጥምቀት ፍቅርንና ትኅትናን የምንማርበት ልዩ በዓል ነው። በሰማይም በምድርም የከበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ በፍጡሩና በአገልጋዩ እጅ ተጠመቀ። ኢትዮጵያ የልጆቿን እርስ በርስ መፋቀር፣ በአንድነትና [...]
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልዕክት
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ዳሩ ግን ሰው በሐጥያቱ ልጅነቱን [...]
"የህዝብን ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት ርብርብ ማድረግ ይገባል"
አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት እየፈጠረ ነው- አቶ አደም ፋራህ
ጥር 08 2018 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩን የፓርቲዉ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ እና የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች በከምባታ ዞን የሚገኘውን የሀምበሪቾ [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]