Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
በሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ በበራክ እና በአላልቱ ወረዳዎች የተቀናጀ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ በድምቀት  ተካሂዷል
በሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ በበራክ እና በአላልቱ ወረዳዎች የተቀናጀ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ በድምቀት ተካሂዷል

በዚህ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ሰፊው ህዝብ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን የማይናወጥ ድጋፍ በተለያዩ መንገዶች በአደባባይ መስክረዋል። የታየው እጅግ ከፍተኛ የህዝብ ንቅናቄ ብልፅግና ፓርቲ እና ህዝብ እጅና ጓንት በመሆን የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ በጽኑ መሰረት ላይ [...]

በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የጎዳና ላይ ምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር በድምቀት እየተካሄደ ነው
በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የጎዳና ላይ ምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር በድምቀት እየተካሄደ ነው

በቅስቀሳዉ የከተማ  ነዋሪዎች፣ የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች  ድጋፍቸዉ እየገለፁ ነዉ። ‎ #​ምልክታችን _የስንዴ ነዶ ነው! #ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት ሃገር! #ብልጽግናን_ይምረጡ! #ምርጫ_2018  ​#prosperity

ወጣቱ ብልፅግናን በመምረጥና በማስመረጥ ሀገር የማፅናትና የተጀመሩ ስራዎችን የማስቀጠል ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል!
ወጣቱ ብልፅግናን በመምረጥና በማስመረጥ ሀገር የማፅናትና የተጀመሩ ስራዎችን የማስቀጠል ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል!

#ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት ሀገር  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል። በተካሄዱት የድጋፍ ሰልፎች በ 7ተኛው ዙር ጠቅላላ ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ወጣቱ ብልፅግናን [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ፡፡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተዉጣጡ ተሳታፊዎችም የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል በ7ኛው ጠቅላላ [...]

ከሥራ ውጭ ሌላ የመሻገሪያ መንገድ የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ከሥራ ውጭ ሌላ የመሻገሪያ መንገድ የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያን የግብርና ምርታማነት በላቀ ደረጃ ለማሳደግ በኩታ ገጠም ወይም በክላስተር እርሻ ላይ የሚታዩ የአስተሳሰብ ድንበሮችን ማፍረስ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰሜን ሸዋ ዞን የስንዴ ልማት የመስክ ምልከታ ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት፣ አርሶ [...]

የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል

የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን አገራዊ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ በምስራቅ ቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ፣ በቄለም ወለጋ ዳሌ ዋበራ፣ [...]

በአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት በሰመራ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል
በአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት በሰመራ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል

የአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት ዞናዊ የሴት እጩዎችን ማስተዋወቂያ፣የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። በምረጡኝ ቅስቀሳው የአፋር ክልል ሴቶች ክንፍ አባላት፣የዞኖች አባላት ብልፅግና ፓርቲን የሚያወሳ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተጋባት በከተማው [...]

በሮቤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ዘመቻ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ
በሮቤ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ዘመቻ መርሃ ግብር በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ

"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌትሀገር!" በሚል መሪ ቃል፣ በመላዉ ሀገር የተጀመረዉ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሃ ግብር በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚሁ መሰረት በባሌ ዞን ኦና በሮቤ ከተማ አስተዳዳር ቅንጅት ከትላንት ዋዜማዉ ጀምሮ የተዘጋጀዉ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሃ ግብር [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ውጤታማ የሥልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር በነበራቸው ቆይታ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸውን [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party