የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጥቂት ተኝቶ ብዙ የሚሠራ ትውልድ በመገንባት ለልጆቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጥቂት ተኝቶ ብዙ የሚሠራ ትውልድ በመገንባት ለልጆቻችን የተሻለ ነገን እናውርስ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በጎ መሪ ከበጎ ሠሪ ጋር የተገናኙበት የሎጎ ሐይቅ ፕሮጀክት- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ቃልን በተግባር የመለወጥ ጥበብ የታየበት፣ የተራቆቱ ተራራዎች እና የሐይቅ ዳርቻዎች ወደ ወርቃማ የልማት መሬትነት የተቀየሩበት የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዛሬ ተመርቋል። በምርቃቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ እንደገለጹት፣ ይህ ፕሮጀክት ተራ ግንባታ ሳይሆን "ያላመነን [...]
ኢትዮጵያ እንደ ወሎዬ ናት፤ በፍቅር ለመጣ ‘አርሂቡ’ በጠብ ለመጣ ‘አጋለይ' ትላለች - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ልክ እንደ ወሎ ሕዝብ ሁሉ በፍቅር ሲመጡባት በእንግዳ ተቀባይነት የምታስተናግድ፣ በጠብ ሲመጡባት ደግሞ የማትበገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን በመረቁበት ወቅት የወሎን ሕዝብ ማኅበራዊ እሴት ከሀገራዊ አንድነት [...]
"የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ዕድገት መሠረት ጥሏል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የመንግሥትና የግሉ ዘርፍ አጋርነት ዕድገት መሠረት ጥሏል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ቦታ ሰውን፣ ሰውም ቦታን ይቀድሰዋል እንደሚባለው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከዘመናት በኋላ እዚህ አካባቢ መጡና ጭፍግግ ብሎ የነበረውን ታሪክ መልሰው ፈገግ እንዲል አደረጉት።" - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
"ቦታ ሰውን፣ ሰውም ቦታን ይቀድሰዋል እንደሚባለው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ከዘመናት በኋላ እዚህ አካባቢ መጡና ጭፍግግ ብሎ የነበረውን ታሪክ መልሰው ፈገግ እንዲል አደረጉት።" - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢትዮጵያ እዉነት: የነገዉ ተስፋ:- የገበታ ለትዉልድ ድንቅ ስጦታ
ትናንት በሐሳብ ዘር ውስጥ የተጸነሱት፣ ዛሬ በምድር ላይ አብበው እና ፈክተው ፍሬ አሽተው እያፈሩ ያሉት! የ"ገበታ ለትውልድ" ፕሮጀክቶች የኢትዮጵያን የተደበቀ ውበት እንዲሁም የተዘነጋ የታሪክ እና የተፈጥሮ ሀብት እየገለጡ ለዓለም እያስተዋወቁ ያሉ የጥበብ እና የዕይታ ጉልበት ውጤቶች ናቸው። [...]
ሁላችሁን ወደዚህ ድንቅ ወደ ሆነ፤ ተፈጥሮ እና ትጉ እጆች ወደ ተጠበቡበት የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እንድትመጡ እጋብዛለሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ሁላችሁን ወደዚህ ድንቅ ወደ ሆነ፤ ተፈጥሮ እና ትጉ እጆች ወደ ተጠበቡበት የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት እንድትመጡ እጋብዛለሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምርቃትን አስመልክቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ያስተላለፉት መልእክት
በተፈጥሮ በልግስናዋ የውበት ካባ ላለበሰችው፣ ታሪክ በክብር ጌጥ ለኳለችው ደቡብ ወሎ፤ በ"ገበታ ለትውልድ" ፕሮጀክት የተገነባው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ወደ ሥራ ገብቷል። ይህ ስፍራ የአብሮነት፣ የፍቅር እና የመቻቻል ተምሳሌት ለሆነው የወሎ ሕዝብ [...]
የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት: ኢትዮጵያን የመግለጥ ስራ ማሳያ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ፀጋዎችን ገልጦ የማሳየት ስራ አካል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈውን ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]