Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
“የተፈጥሮ ኃብትን በኃላፊነት የማልማት አይነተኛ ማሳያ የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክት ነው”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ላይ ከተናገሩት የተወሰደ

ተጨማሪ ያንብቡ February 18, 2026
“ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር የለማ የሙዝ እርሻ ከባቢን ጎብኝቻለሁ።‎ አርሶአደሮች በፍጹም ጽናት፣ ቅንጅትና ትብብር አካባቢያቸውን በቀየረ ስራ በመመልከቴ ደስ ብሎኛል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ ካፒ የወርቅ ልማት ፕሮጀክትን ላይ ከተናገሩት የተወሰደ

“ዛሬ በቄለም ወለጋ ዞን ሃዋ ገላን ወረዳ በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር የለማ የሙዝ እርሻ ከባቢን ጎብኝቻለሁ።‎ አርሶአደሮች በፍጹም ጽናት፣ ቅንጅትና ትብብር አካባቢያቸውን በቀየረ ስራ በመመልከቴ ደስ ብሎኛል።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምዕራብ ወለጋ ዞን ገንጂ ወረዳ የሚገኘውን የቱሉ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 18, 2026
"የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት እና የመተባበር ምልክት ነው።"- አቶ ከፍያለው ተፈራ
"የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት እና የመተባበር ምልክት ነው።"- አቶ ከፍያለው ተፈራ

"የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት እና የመተባበር ምልክት ነው።"     አቶ ከፍያለው ተፈራ  በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፣ የፓርቲውን የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሀግብር አከናውኗል። በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 18, 2026
በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ
በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ

በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። በጋምቤላ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 18, 2026
በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!
በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!

በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ

ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያስተሳሳረች ኢትዮጵያ  በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።  የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊና ክልል አቀፍ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
የፓርቲያችን ማኒፌስቶ ዋነኛ ማዕከል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ተምሳሌታዊ ሀገር መገንባት ነዉ- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
የፓርቲያችን ማኒፌስቶ ዋነኛ ማዕከል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ተምሳሌታዊ ሀገር መገንባት ነዉ- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር አካሂዷል። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ብልጽግና በ7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
በጠቅላይ ሚኒስትረ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን የሃገራቶቻቸዉን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈራረሙ
በጠቅላይ ሚኒስትረ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን የሃገራቶቻቸዉን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈራረሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በ9ኛው የቱርክ-ኢትዮጵያ የጋራ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ስምምነት ሰነድ እንዲሁም በኢነርጂ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። እነዚህ ስምምነቶች በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን አጋርነት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
“ከፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶጋን ጋር በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ ትብብር ይበልጥ ያጠናከረ ዘለግ ያለ ውይይት አድርገናል…..” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶጋን ጋር በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ ትብብር ይበልጥ ያጠናከረ ዘለግ ያለ ውይይት አድርገናል…..” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶጋን ጋር ዘለግ ያለ ውይይት አድርገናል። ውይይታችን በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ ትብብር ይበልጥ ያጠናከረ ነው። በስትራቴጂካዊ የትብብር መስኮች ላይ የሃሳብ ልውውጥ ያደረግን ሲሆን፤ የሁለቱን ሀገራት ጥቅም የሚያስከብሩ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party