የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የለውጡ መንግስት ሪፎርም ኢዜአን ዳግም እንዲወለድ አድርጎታል- አቶ ሰይፈ ደርቤ የኢዜአ ዋና ስራ አስፈፃሚ
የለውጡ መንግስት ሪፎርም ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን ዳግም እንዲወለድ አድርጓል ሲሉ የተቋሙ ስራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ዜና [...]
የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አብዱ መሀመድ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የለውጡ መንግሥት ለዘርፉ ያበረከታቸውን ትሩፋቶች አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጡ
የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር አብዱ መሀመድ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በተሰኘው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የለውጡ መንግሥት ለዘርፉ ያበረከታቸውን ትሩፋቶች አብራርተዋል። የቁጥጥር እና የፖለቲካ ገደቦች፣ የአቅምና የሙያ ክፍተቶች፣ የፋይናንስና የቴክኖሎጂ ገደቦች ዘርፉንና ተቋሙን [...]
ብልፅግና ፓርቲ በመተባበርና በመተጋገዝ የአካታችን ፖለቲካ ሥርዓትን በማጠናከር ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሀገራዊ ስኬቶችን እያስመዘገበ ይገኛል ፡- አቶ ማስረሻ በላቸው
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደርና የግብርና ቢሮ ኃላፊና እንዲሁም በ7ኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ በቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል፣ በክልል ምክር ቤት ዕጩ አቶ ማስረሻ በላቸው ብልፅግና በሀገር ደረጃ፣ ከክልል እስከ አካባቢ ዘርፈ ብዙ ትሩፉቶችን ማስመዝገቡን ተናግረዋል። አቶ [...]
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም በር ከፋች ነበር- ቢኒያም ኤሮ ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ
በኢትዮጵያ የዘመናዊ ሚዲያ ታሪክ ፈር ቀዳጁና የጥንቱ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የነበሩበትን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ለመፍታት የለውጡ መንግሥት በዘርፉ ያደረገው ሪፎርም ተቋሙ ዓበይት የለውጥ እመርታዎችን እንዲያሳይ በር ከፋች ነበር ሲሉ አካፍለዋል። መዋቅራዊ ክፍተቶች፣ ግልጽ ያልሆነ ኤዲቶርያል [...]
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ በድማቅና ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ እየተካሄደ ነዉ
የቋሪት ወረዳ የገነት እና ጣሊያን ቀጠና ነዋሪዎች የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን ለብልፅግና ፓርቲ እንደሚሰጡ አረጋግጠዋል። ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ! ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነዉ! #prosperity
የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው- መሳፍንት ተፈራ- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ
በተለይም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያጋጠመውን ተቋማዊ ውስንነቶች በመለየት ተገቢውን ምላሽ መስጠት የሪፎርሙ ተቀዳሚ እርምጃ ነበር። የይዘት ጥራትና ብዝሀነትን ማስፋት፣ ሚዲያውን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣ ተደራሽነትና ስርጭትን ማሳደግ እንዲሁም ተገቢ አደረጃጀትና መዋቅር መፍጠር የሪፎርሙ ትግበራዎች ዋነኛ [...]
ከለውጡ በፊት የኢትዮጵያ የሚዲያ ተቋማት ዘርፈ ብዙ ስብራቶች ነበሩባቸው- ሀይማኖት ዘለቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
ሀይማኖት ዘለቀ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንደተናገሩት ከለውጡ በፊት የሚዲያ ተቋማት ዘርፈ ብዙ ስብራቶች ነበሩባቸው፤ ከነዚህም ጥቂቶቹ የፖሊሲ እና የማዕቀፍ ፣ የመዋቅር አደረጃጀት፣ ተቋማዊና የትክክለኛ ሙያዊ ስነ-ምግባር ስብራቶች ይገኙበታል። የለውጡ መንግስት [...]
“የሕዝብ ተጠቃሚነትና ተሳትፎን ማረጋገጥ የፓርቲያችን መለያ ነው” - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ በኬላ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) [...]
አሁን በመካሄድ ላይ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]