Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት በራስ ዐቅም ያከናወናቸው ተግባራት ኢትዮጵያ አሳታፊና አካታች ልማትን እያረጋገጠች ያለች ሀገር መሆኗን የሚያሳዩ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ ዛሬ የስደተኞችና [...]

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ መልዕክት
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ መልዕክት

በዛሬው እለት በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና በባህር ዳር ከተማ ''አርቆ ማየት አልቆ መስራት'' በሚል መሪ ቃል በተለያየ ደረጃ ለሚገኙ ለክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በተዘጋጀው መድረክ ላይ በመገኘት ማጠቃለያ ሰጥቻለው። በመድረኩ የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች እቅድ የ2018 አፈፃፀም ግምገማ የተካሄደ [...]

እንደ አዲስ የተሰጠን ህዝባዊ አደራ እና ቀጣዮቹ የትኩረት አጀንዳዎች
እንደ አዲስ የተሰጠን ህዝባዊ አደራ እና ቀጣዮቹ የትኩረት አጀንዳዎች

ሳምንታዊ መልዕክት  በቅርቡ በተካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ህዝብ ለብልፅግና ፓርቲ በድጋሚ የሰጠው ድምፅ፣ ሀገራችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የያዝነውን ራዕይ ከዳር ለማድረስ የተሰጠ ታሪካዊ አደራ ነው። እንደ ፓርቲ፤ በምርጫዉ የተገኘዉ ዘርፈ ብዙ ድል የምንዘናጋበት ሳይሆን [...]

እንኳን ደስ አለን! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
እንኳን ደስ አለን! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ቃሏን አክባሪዋ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 805.3 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አዲስ ደማቅ ክብረ ወሰን አስመዘገበች። ኢትዮጵያ ዛሬ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዳ 805.3 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል ታላቁን ሀገራዊ ዕቅድ በላቀ ስኬትና በታላቅ ድምቀት ማሳካቷን ጠቅላይ [...]

ኢትዮጵያ እየተከለች ነው!
ኢትዮጵያ እየተከለች ነው!

ተስፋን እንትከል በሚል መሪ ቃል ዛሬ በመላው አገሪቱ ታላቅ ህዝባዊ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል። በአንድ ጀንበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የታቀደው ታሪካዊ መርሃግብር ከንጋት ጀምሮ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ብርድና ዉርጭ፣ ዝናብና ጭቃ ሳይበግራቸዉ ያለ ልዩነት ከማለዳው ጀምረው በየአካባቢያቸው [...]

ተስፋን እንትከል
ተስፋን እንትከል

 "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት  በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር  እየተካሄደ ይገኛል ። በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አነሣሽነት "የአረንጓዴ ዐሻራ" መርሐ ግብር ሲጀመር፣ [...]

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ መልእክት
የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ መልእክት

የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ የውይይት መድረካችንን በስኬት አጠናቀናል። በዚህ መድረክ የአፈጻጸም ውጤቶቻችንን በጥልቀት ገምግመናል፤ በቀጣይም የሕዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል። ለ3 ቀናት የተካሄደው መድረክ ዓላማውን [...]

ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል የጀመራቸው ተጨባጭ ለውጦች ተጠናክረው ይቀጥላሉ - አቶ አደም ፋራህ
ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል የጀመራቸው ተጨባጭ ለውጦች ተጠናክረው ይቀጥላሉ - አቶ አደም ፋራህ

ብልፅግና ፓርቲ በፓርቲና በመንግሥት የተቀናጀ አመራር የስራ ዕድል ፈጠራን ለማስፋት፣ የገበያ መረጋጋትን ለማረጋገጥና የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ የጀመራቸው ተጨባጭ ሥራዎች በሕዝብ ሕይወት ላይ የሚታዩ ለውጦችን እያስመዘገቡ መሆናቸውን የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም [...]

የ2018 በጀት ዓመት ለፓርቲው በርካታ ፖለቲካዊ ድሎችና ዘርፈ ብዙ ስኬቶች የተመዘገቡበት ዓመት ነው
የ2018 በጀት ዓመት ለፓርቲው በርካታ ፖለቲካዊ ድሎችና ዘርፈ ብዙ ስኬቶች የተመዘገቡበት ዓመት ነው

የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት መሪ ዕቅድ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽ/ቤት የዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትሮች፣ ሚንስትር ደኤታዎች፣ የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊዎችና [...]

መጣጥፎች


አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party