የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ሃገራዊ ለዉጡን የሚዘክሩ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተካሂዷል። የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንዳሉት መጋቢት 24 የሃገራችን ተምሳሌታዊ ጉዞ እና የተመዘገቡ ስኬቶች መነሻ ነዉ። በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትን በመደገፍ፣ በቀጣይም የተሻለ ስራ እንዲሰራ ከመንግሥት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ የሚያረጋግጡ መልዕክቶችነም አስተላልፈዋል። በሰልፎቹ ላይ ከተስተጋቡ መፈክሮች መካከል: በመጋቢት 24 ፍሬ ወደ ተምሳሌታዊ ጉዞ፣ ጠንካራ መሰረት የተምሳሌትነት ጉዞ ስንቅ፣ መሰረት ባለው ርምጃ ወደ ተምሳሌትነት፣ መጋቢት 24 የተምሳሌታዊነታችን መሰረትና መፍለቂያ ነው፣ መጋቢት 24 ሀገር ከመፍረስ የዳነችበት የታሪክ ምዕራፍ የሚሉ ይገኙበታል። ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሃገር!
ሃገራዊ ለዉጡን የሚዘክሩ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተካሂዷል። የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንዳሉት መጋቢት 24 የሃገራችን [...]
የፓርቲያችን የምርጫ ቅስቀሳ የሚዲያ ይዘት በነገው ዕለት መጋቢት 24/2018 ዓ.ም በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ይቀርባል። ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
የፓርቲያችን የምርጫ ቅስቀሳ የሚዲያ ይዘት በነገው ዕለት መጋቢት 24/2018 ዓ.ም በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ይቀርባል። ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
መጋቢት 24 የዜጋ ክብርና ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ አዲስ ምዕራፍ
መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን ሲረከብ ዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲን በመከተል የዜጋ ክብር የጀመረበት አዲስ ምዕራፍ ነበር፡፡ የለውጡ መንግስት ዲያስፖራውን እንደ ባዕድ ወይም እንደ ስጋት የመመልከት ጠባብ አስተሳሰብ በመስበር፣ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በዓለም አቀፍ መድረክ [...]
የመጋቢት 24 ፍሬዎች
የኮሪደር ልማት በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሮ ወደ 56 ከተሞች ሰፍቷል። በዚህም ከተሞች ለኑሮና ለሥራ ምቹ ከመሆን በተጨማሪ፣ የከተሞችን ቀጣይ የዕድገት አቅጣጫ የቀረጸ ሆኗል። ብልፅግናን_ይምረጡ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!
መጋቢት 24 የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከፍታ ጅማሮ
መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የለውጡ መንግሥት ሀገራዊ ኃላፊነትን የተረከበበት ታሪካዊ ቀን ሲሆን፣ በተለይም በውጭ ግንኙነትና በዲፕሎማሲው ዘርፍ አዲስና ብሩህ ምዕራፍ የተበሰረበት ዕለት ነው፡፡ ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ የነበረባትን የዲፕሎማሲ ከበባ በመስበርና ብሔራዊ ጥቅሟን በማስከበር [...]
ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት
ሀገራችን በሁሉም መስኮች ከተረጂነት ወጥታ፣ ያላትን ዕምቅ የልማት ዐቅም ወደ ምንዳነት ቀይራ፣ የአህገራችንንም ሆነ የቀጣናችንን ኢኮኖሚያዊ፣ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ ችግሮች ወደምትፈታበት ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ጠንካራ ሥራዎችን ይሠራል። ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር ወደ ተምሳሌት ሀገር [...]
ምርጫው ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የወጣቶችና ሴቶች ሚና ከፍተኛ ነው!
በብልፅግና ፓርቲ የኢኮኖሚ ብልፅግና ክላስተር የሴቶችና ወጣቶች የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የኢኮኖሚ ብልፅግና ክላስተር ሰብሳቢ አቶ መላኩ አለበል በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የመድረኩ ዋነኛ ዓላማ አባላት ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉና [...]
Weekly Message.
A democratic transition can only be achieved through a constitutional order and an electoral process. Our country’s modern political history is short. Moreover, our political culture has [...]
ሳምንታዊ መልዕክት
የዴሞክራሲ ሽግግር የሚሳካው በህገ-መንግሥታዊ ሥርዓት እና በምርጫ ሂደት ብቻ ነው፤ የሀገራችን ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ አጭር ነው፡፡ በዚያ ላይ የፖለቲካ ባህላችን ሳይዳብርና ሳይዘምን ለረጅም ጊዜ ቆይቷል፡፡ ይህ ሁኔታ እንደ ሀገርና ህዝብ በተመኘነውና በሚገባን ልክ ወደ ፊት እንዳንራመድ ሲጎትተን፤ ወደ ፊት [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]