የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
''እኛ እያንዳንዷን ሰከንድ እና ደቂቃ የኢትዮጲያን ብልፅግና በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ነው የምንሰራው!'' - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
''እኛ እያንዳንዷን ሰከንድ እና ደቂቃ የኢትዮጲያን ብልፅግና በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ነው የምንሰራው!'' - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia
በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም የተሠራው ውጤታማ የመስኖ ሥራ ለሌሎች ክልሎችም አብነት ነዉ- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም በመስኖ የለማው የሣር መኖ እርሻ፣ የተፈጥሮን ልግስና በአግባቡ የመጠቀም ማሳያ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአፋር ክልል ዞን አንድ አይሳይታ ወረዳ የአዋሽ ወንዝን በመጠቀም እየለማ የሚገኘውን የሣር እና [...]
ከእርዳታ ጥገኝነት ወደ ምግብ ሉዓላዊነት የተደረገ ታሪካዊ ሽግግር በስንዴ ልማት
ባለፉት ስምንት ዓመታት በኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ከተመዘገቡት ደማቅ ስኬቶች መካከል የስንዴ ልማት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ኢትዮጵያ ለፍጆታ የሚሆን ስንዴን ከውጭ ለማስገባት በዓመት 1 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ታወጣ የነበረበትን ታሪክ በመቀየር፣ ዛሬ ላይ ራሷን ችላ ምርቷን ለዓለም ገበያ [...]
"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"እውቀትን በቀላሉና በዝቅተኛ ወጪ ምናገኝበት ብቸኛ መንገድ አስተማማኝ የሆነ መሰረተ ልማት ሲኖር ብቻ ነው።" -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia
አዲስ አበባ አብባለች፤ አዲስ አበባ ነጽታልች። የማበቧ ነገር ስሟ ብቻ ሳይሆን መገለጫዋም ሆኗል። ይህን ያመጣው የኮሪደር ልማት ነው! -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia
አዲስ አበባ አብባለች፤ አዲስ አበባ ነጽታልች። የማበቧ ነገር ስሟ ብቻ ሳይሆን መገለጫዋም ሆኗል። ይህን ያመጣው የኮሪደር ልማት ነው! -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) #PMOEthiopia
የኢትዮጵያ አዲሱ የዲፕሎማሲ አድማስ እና የመደመር ድሎች
በአሁኑ ወቅት ዓለማችን በአንድ ዋልታ ረገጥ ሥርዓት ማክተሚያ እና በባለብዙ ዋልታ ሥርዓት መባቻ ላይ ትገኛለች። ይህ ሽግግር ለታዳጊ አገራት፣ በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ቀጠናዊ ኃይሎች፣ አዳዲስ የዲፕሎማሲ ዕድሎችን ይዞ መጥቷል። በዚህ ፈጣንና ተለዋዋጭ የዓለም ዑደት ውስጥ የብልፅግና ፓርቲ የውጭ [...]
“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia
“ንጹህ ከባቢ ላይ መኖር በገንዘብ የማንለካቸውን የጤና ትሩፋቶች የሚያስገኝ ነገር ነው፡፡” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia
የሸዋሊድ በዓል የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ይበልጥ ማጎልበት በሚያስችል መልኩ-እየተከበረ ነው-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
የሸዋሊድ በዓል ሀረር የምትታወቅባቸውን የአብሮነትና የመቻቻል እሴቶችን ይበልጥ ማጎልበት በሚያስችል መልኩ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሹዋሊድ በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ መርኃ ግብሮች በመከበር ላይ [...]
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት!
ዛሬ ማለዳ በምግብ ዋስትና እና ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም 15 ሺህ 492 ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር አስመርቀናል። ከተማችን አዲስ አበባ ለችግር የተጋለጡ ነዋሪዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በማሸጋገር ረገድ ተጨባጭ ለውጥ እያስመዘገበች ትገኛለች። ይህ ተግባር [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]