የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
መገናኛ ብዙሃን የጋራ ትርክትን ለማስረጽ የጀመሩትን ውጤታማ ተግባራትን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል
መገናኛ ብዙሃን የጋራ ትርክትን ለማስረጽ የጀመሩትን ውጤታማ ተግባራትን አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ [...]
የፓርቲ ስራዎችን በተቀናጀና በተናበበ መንገድ ለመፈፀም በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት አሰራር መመራት ይገባል - አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር
የብልፅግና ፓርቲ የፓርቲ ስራዎችን በ2018 በጀት አመት በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። የብልፅግና ፓርቲ የፓርቲ ስራዎችን በ2018 በጀት አመት በአንድ እቅድ አንድ ሪፖርት ተግባራዊ ለማድረግ የስትራቴጂክ ስራ አመራር የኢንፎርሜሽን [...]
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህንፃዎችን መረቁ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ ከሀረሪ ክልል ፕሬዚዳንት ኦርዲን በዲሪ፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊዎች ጋር በመሆን በአመራሩ፣ በአባላትና በህዝብ ተሳትፎ የተሰሩ ዘጠኝ የሀረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ህንፃዎችን መርቀዋል። [...]
የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት ቀርቧል።
በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የስትራቴጂ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ኃላፊ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ ሪፖርት፤ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ ሪፖርት [...]
2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የትጋትና የስኬት ዓመት ነበር - አቶ አደም ፋራህ
ዛሬ ሀምሌ 07/2017 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ወቅት የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንደገለፁት 2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የትጋትና የስኬት [...]
የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ
ዛሬ ሀምሌ 7/2017 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ስራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ የዋና ጽ/ቤትና የክልልና የከተማ አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤቶች አመራሮች [...]
የኢትዮጵያ የብሪክስ ጉባዔ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር - ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በብራዚል የብሪክስ 17ኛ ጉባዔ ቆይታን በተመለከተ የመንግስት [...]
ወጣቶች ለሀገር ግንባታና ለዘላቂ ሰላም በንቃት ሊሳተፉ ይገባል - አቶ አደም ፋራህ
ወጣቶች የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባትና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ከወጣቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው [...]
"ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ለትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው - ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ከትናንት በመማር ለቀጣዩ ትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። በተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]