Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የአፍሪካ ቀንድን  በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአፍሪካ ቀንድን በአካል እና በኢኮኖሚ ይበልጥ ለማስተሳሰር ቁርጠኞች ነን- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

በዛሬው እለት ታሪካዊ የሆነውን የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል። በሶማሌ ክልል የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው። ፕሮጀክቱ ዓመታዊ ኃይል የማመንጨት አቅሙ 467 ጊጋ ዋት በሰዓት (GWh) [...]

አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ
አይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመረቀ

ኢትዮጵያ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ በመመረቅ፤ በኢነርጂ ዘርፉ ላይ አዲስ ታሪክ የጻፈ ታላቅ እጥፋት ማስመዝገቧን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት እንደገለጸው፤ ኢትዮጵያ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል [...]

የሸበሌ ሪዞርት ተመረቀ
የሸበሌ ሪዞርት ተመረቀ

በዛሬው እለት የሸበሌ ሪዞርት በይፋ ተመርቋል!  ሪዞርቱ የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት ሲሆን በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ የባሕል ማዕከል፣ ዘመናዊ የክብረ-በዓላትና የስብሰባ አዳራሾች፣ የሕፃናት መጫወቻ [...]

ሦስቱ መሪዎች: በጅግጅጋ ጎዳናዎች
ሦስቱ መሪዎች: በጅግጅጋ ጎዳናዎች

ሦስቱ መሪዎች በጅግጅጋ ጎዳናዎች ላይ #PMOEthiopia

የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

የአፍሪካ ቀንድ ወንድሞቼ: እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በደህና መጣችሁ! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

".... የጀመርነዉን እድገት ምንም አይነት ፈተና ሊያቆመዉ አይችልም"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
".... የጀመርነዉን እድገት ምንም አይነት ፈተና ሊያቆመዉ አይችልም"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"በኢትዮጵያ ውስጥ የጀመርነው እድገት ምንም ዓይነት ፈተና፣ ምንም ዓይነት እንቅፋት ያፈጥነዋል እንጂ አያስቆመውም። በኢትዮጵያ ውስጥ ተረጂነት ታሪክ ይሆናል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"....የሥራ ጽናታችሁን ቀጥሉበት!"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት ለአርሶአደሩ ማህበረሰብ
"....የሥራ ጽናታችሁን ቀጥሉበት!"- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) መልእክት ለአርሶአደሩ ማህበረሰብ

የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር ብሎም በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ የሀገራችንን ራስን የመቻል ጉዞ ግብ ላይ የተመሠረተ ነው። በ2018 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሩብ ዓመታት አጠቃላይ የስንዴ ምርት [...]

በማህበራዊ ሚዲያ የምናጋራቸው መረጃዎች ይዘት ከፓርቲ እሳቤዎችና አሰራሮች ጋር የተስማማ መሆን አለበት- የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)
በማህበራዊ ሚዲያ የምናጋራቸው መረጃዎች ይዘት ከፓርቲ እሳቤዎችና አሰራሮች ጋር የተስማማ መሆን አለበት- የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ደስታ ተስፋው (ዶ/ር)

የብልፅግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን ዋና ጽ/ቤት ለክልሎች ፣ለከተማ አስተዳደር ፣ፌተአ ብልጽግና የኢንስፔክሽንና ስነምግባር ኮሚሽን አባላት እና ለዞን ልዩ ወረዳና ከተማ ቅ/ጽ/ቤት አመራሮች 6ኛ ዙር በአዳማ ከተማ ለ3 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መድረክ ተጠናቀቀ ። የኮሚሽኑ [...]

"የኢትዮጵያን አንድነትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን አናድርም"
"የኢትዮጵያን አንድነትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን አናድርም"

"የኢትዮጵያን አንድነትና የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን አናድርም" የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጦር ኋይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party