Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
"ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እመርታዊ ድሎችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነዉ”- ወ/ሮ መስከረም አበበ
"ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እመርታዊ ድሎችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነዉ”- ወ/ሮ መስከረም አበበ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት "በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የማጠቃለያ በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው   - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው    - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

39ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ እና የአፍሪካ-ጣልያን ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር የማድረስ ራዕይ የሚሳካ መሆኑን አመላካች ናቸው፤ በመደመር ዕሳቤ የሚመራው የብልፅግና መንግሥት በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። ይህ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
Weekly Message:
Weekly Message:

The successful conclusion of the 39th African Union Summit and the Africa-Italy Summit indicates that the vision of making Ethiopia a model nation is being realized. The Prosperity government, [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
ኢትዮጵያ ላለፉት ጥቂት ዓመታት ትኩረት ሰጥታ ስትተገብራቸው የቆየቻቸው ሀገራዊ ንቅናቄዎች ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል - አቶ አደም ፋራህ
ኢትዮጵያ ላለፉት ጥቂት ዓመታት ትኩረት ሰጥታ ስትተገብራቸው የቆየቻቸው ሀገራዊ ንቅናቄዎች ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል - አቶ አደም ፋራህ

በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ጎንዮሽ በተካሄደው የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ፣ ኢትዮጵያ በሕፃናት ጤና አጠባበቅ፣ በሥርዓተ-ምግብ ማሻሻያ እና በምግብ ዋስትና ረገድ ያከናወናቸውን ስኬታማ ተግባራትና ተሞክሮዎች ለጋራ ምክክር አቅርባለች።  በአፍሪካ የሕፃናት ጤና እና ሥርዓተ-ምግብ ላይ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 15, 2026
«ኢትዮጵያ አፍሪካን ከዓለም ጋር ይበልጥ እያገናኘች ነው!!»  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣልያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት

“ሉዓላዊነት ማለት የራሳችን ትርክት ባለቤት መሆን ማለት ነው።”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ከተናገሩት

በብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች  ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረኮች እየተካሄደ ይገኛል
በብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረኮች እየተካሄደ ይገኛል

በብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት አስተባባሪነት በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች  ኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የንቅናቄ መድረኮች እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ ዋና ዓላማ  በባለፉት ሰባት  ዓመታት በብልፅግና ፓርቲ የተሰሩ የልማት፣ የመልካም [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 15, 2026
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ለኢትዮጵያ ብሎም ለቀጣናው ዘላቂ ልማት መረጋገጥ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት መሆን አስፈላጊ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉባዔው [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 14, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party