የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የሀገር ትንሳኤ በህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት እና ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይረጋገጣል- ሳምንታዊ መልዕክት
የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ከሞት ወደ ህይወት የሚደረገውን ሽግግር አናስባለን፡፡ ይህ ሽግግር ደግሞ በጥረትና በመስዋዕትነት የታጀበ መሆኑን ልብ እንድንል ያደርገናል፡፡ በዘመናዊ የሀገረ-መንግሥት ብያኔ ሀገር ስጋ በለበሰ እና ነፍስ ባለው ፍጥረት/living organism ይመሰላል፡፡ ማንኛውም ስጋ የለበሰና [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 5,2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 5,2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! #prosperity
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዓመታዊውን የፋሲካ መዐድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ
በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል በተስፋ፣ በመስዋዕትነት እና በአዲስ መነሳት መንፈስ በአንድነት ያከብራሉ። ከሳምንታት የፆም፣ ጥሞና እና ራስን የመመልከት ጊዜ በኋላ ፋሲካ በእውነተኛ አምልኮ፣ መንፈስን አድሶ፣ ቤቶችንም በደስታ [...]
ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ከቻላችሁ አጥር ላይ ያላችሁ ውረዱ። ተስፈኞች ርግጠኞች ሁኑ። ተጠራጣሪዎች እመኑ። ወሬኞች ከአፍ ወደ መዳፍ ተለወጡ። ምክንያቱም: ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
መልካም የትንሣኤ በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ብልፅግና ፓርቲ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአብሮነት እንዲሆን ይመኛል። #prosperity
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ። የትንሣኤ በዓል አራት ነገሮች የተሻሩበት ዕለት ነው። ሞት፣ መግነዝ፣ መቃብር እና ማኅተም፣ ሞት እና መቃብር ከአዳም የመጡ ዕዳዎች ናቸው። ወደ አፈር ትመለሳለህ በመባሉ። መግነዝ የወዳጅ፣ ማኅተም የጠላት ናቸው። ሰው በአራቱም [...]
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ 215 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችን ከሙሉ የቤት ቁሳቁስና ከበዓል መዋያ ጋር ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በስጦታ አበረከቱ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! በማለት ባስተላለፉት መልእክት ሁልጊዜም በበዓላት ወቅት እንደምናደርገው፣ ዛሬ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ በከተማችን የተለያዩ አካባቢዎች በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር የገነባናቸውን 215 [...]
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ አደም ፋራህ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ አደም ፋራህ ኢብራሂም ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በዓሉ የሰላም፤ የጤና፤ የብልፅግና እንዲሆን ከልብ በመመኘት: መልካም የፋሲካ በዓል እንዲሆን ተመኝተዋል!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትንሳኤ በዓል የመልካም ምኞት መልዕክት ሙሉ ቃል ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]