Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ሴቶች የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የጀርባ አጥንት ናቸው!
ሴቶች የኢትዮጵያ የብልፅግና ጉዞ የጀርባ አጥንት ናቸው!

ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች እኩልነትና ተሳትፎ ለሀገር ብልፅግና ወሳኝ መሆኑን በጽኑ ያምናል። ይህ እምነት በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባር የታየበትን ምዕራፍ ተሻግረናል። በሰባተኛው አገራዊ ምርጫ ፓርቲያችን ሴቶችን የማህበራዊና ፖለቲካዊ ለውጡ ግንባር ቀደም ተዋንያን እንዲሆኑ የሚያስችል ጽኑ አቋም ይዞ ቀርቧል። [...]

በምርጫ ወቅት የሴቶች ተሳትፎ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ መሠረት ነው
በምርጫ ወቅት የሴቶች ተሳትፎ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና ለሀገር ሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ መሠረት ነው

ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የታየው የሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ፣ ከቁጥር ባለፈ የጥራትና የውሳኔ ሰጪነት ለውጥ የታየበት እንደሆነ መካድ አይቻልም። ይህ እርምጃ ሀገሪቱ ለዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታና ለሁለንተናዊ እድገት የምታደርገውን ጉዞ የሚያፋጥን ትልቅ ምዕራፍ ነው። ሴቶች በቁጥር የህብረተሰቡን [...]

ለሰላማዊ ምርጫ የሴቶች ሚና የላቀ ነው!
ለሰላማዊ ምርጫ የሴቶች ሚና የላቀ ነው!

እንኳን ለዓለምአቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ ሴቶች ከልጅ እስከ ቤተሰብ፣ ከማህበረሰብ እስከ ሀገር በማስተዋል የተቃኘ፣ በጥበብ የታነፀ አበርክቶ አላቸው። በጥበብ ቤቷን የምትመሰርት፣ ልጆችን በማስተዋል የምታሳድግ እና ሀገርን በረቂቅ ፍልስፍናዋ የምትመራ የማህበራዊ ህይወት መሰረት ናት ሴት። ሴቶች [...]

የመደመር መንግሥት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት፣ ብቃት ባለው አፈጻጸም፣ በትብብር፣ በሥርዓት ግንባታና ከፍተኛ ሀገራዊ ራእይ ላይ የተመሠረተ ነው- የመደመር መንግስት
የመደመር መንግሥት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት፣ ብቃት ባለው አፈጻጸም፣ በትብብር፣ በሥርዓት ግንባታና ከፍተኛ ሀገራዊ ራእይ ላይ የተመሠረተ ነው- የመደመር መንግስት

የመደመር አንቀፅ "የፖለቲካ ንግድ አስተሳሰብ ትኩረቱ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሀብትና የፖለቲካ ኃይልን መቀራመት እንደመሆኑ፣ ፈጠራንና ፍጥነትን ትኩረት ላደረገው ለመደመር መንግሥት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ግንባታ ዋና ደንቃራ ነው።  የመደመር መንግሥት ፖለቲካዊ ኢኮኖሚ ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት፣ [...]

የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚየም የጀግንነታችን ማኅደር፣ የልዕልናችን ምስክር ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚየም የጀግንነታችን ማኅደር፣ የልዕልናችን ምስክር ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ በታሪኳ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በማይበገረው የሠራዊታችን ተጋድሎ ነው። ዛሬ በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዝየም ስንጎበኝ፣ ይሄንን የዘመናት የጀግንነት ጉዞ የሚመሰክሩ ህያው አሻራዎችን ተመልክተናል። ከ1950ዎቹ ጀምሮ እንዲቋቋም ሲታለም የቆየው ይህ የጦር መዝየም፣ [...]

ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የማይተካ ሚና አላቸው።  በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ

"የትግራይ ሕዝብ በተለይ ወጣቱ፤ ታጣቂዎችንም ጨምሮ እምቢ ለጦርነት ሲል እያየን ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሁሉም የትግራይ አካባቢዎች መስፋት ያለበት ጉዳይ ነው ብዬ አምናለሁ።"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ  ከተናገሩት የተወሰደ

የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!  የምግብ ሉዓላዊነት ተምሳሌት!
የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የምግብ ሉዓላዊነት ተምሳሌት!

የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!  የምግብ ሉዓላዊነት ተምሳሌት!

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል- አቶ አደም ፋራህ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል- አቶ አደም ፋራህ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ

ለሶስት ቀናት የሚቆየዉ 5ኛዉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ማስጀመሪያ መድረክ በአዲስ አለማቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል  ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ባስተላለፉት [...]

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party