የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የከንቲባ አዳነች አቤቤ መልዕክት
ሀገር ለጠቢባን የሕያው ሥራዎቻቸው ምስክር ሐውልት ታቆማለች! ዛሬ በአርበኞች ቀን በተለያዩ መስኮች የጀግንነት ሚና የተወጡ አርበኞቻችንን በማስታወስ እየዘከርናቸው ነው። ሀገር በልማት ስራዎች፣ ድንበርን በመከላከል፣ በሰንደቅ ዓላማ እና በሕግ ብቻ አትገነባም። ሀገር የምትገነባው በሕዝብ የጋራ [...]
በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ ተካሄደ
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ምረጡኝ የቅስቀሳ ንቅናቄ በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል። ብልፅግና ፓርቲ ተዘንግቶ የነበረዉን ሀገራዊ አንድነት በማጠናከር፣ በሀገሪቱ ውስጥ ግጭቶችን የሚያባብሱ የተሳሳቱ ትራክቶችን በጋራ ትርክት [...]
"ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል" ጎሹ እንዳላማው
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት" ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የዓደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳውን አባላቱ እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ሁሴን መልዕክት [...]
የዐርበኞች ድል መታሰቢያ እና የዘመናችን ዘርፈ-ብዙ የሉዓላዊነት ትርጉም
85ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች የድል በዓል ሚያዝያ 27 ቀን በአራት ኪሎ የዐርበኞች የድል ሐውልት ሥር በድምቀት ሲከበር፥ ታሪካዊቷን ዕለት የምናስበው ያለፈውን ገድል በማድነቅ ብቻ ሳይሆን የዛሬውን እና የነገውን የሉዓላዊነት ትርጉም በወቅታዊው የሀገራችን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አውድ ዳግም በመፈተሽ ሊሆን [...]
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity
በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ የቅስቀሳ ዘመቻ ንቅናቄ እየተካሄደ ይገኛል። የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መብት የተከበረባትን አካታችና ብሀኃነትን የሚከብር ሥርዓት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲን ይምረጡ! ምልክታችን [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በኦሮሚያ!
"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊ ሀገር የማሸጋገር ጉዞ" የብልፅግና ፓርቲ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ በኢሉ አባ ቦር፣ በምስራቅ፣ በምዕራብ እና በሰሜን ሸዋ ዞኖች ሰፊ የሕዝብ ንቅናቄ የተፈጠረበት የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ። በኢሉ አባ ቦር ዞን ባቾ ወረዳ [...]
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል በዔልዋይኔ ወረዳ ኖጎብ ዞን እና በሀርጌሌ ወረዳ አፍዴር ዞን እንዲሁም በሸቤሌ ዞን "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ ብልጽግና ፓርቲ የሀገርን ሉአላዊነት በሁሉም ዘርፍ [...]
ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እና ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል አዳማ እና ነጆ ከተማ እንዲሁም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌታዊት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ በአዳማ ከተማ በዳቤ እና ሉጎ ክፍለ ከተሞች በተካሄደው በዚህ የምረጡኝ [...]
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]