Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ቦታዎች "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል የተለያዩ ቦታዎች "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ

ብልጽግና ፓርቲ በሶማሊ ክልል በአፍዴር ዞን ጨረቲ ወረዳ እንዲሁም በዶዋ ዞን ሞያሌ ወረዳ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል ሰፊዉን የማህበረሰብ ክፍል ያሳተፈ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ የዜጎችን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ኢትዮጵያን በ አፍሪካ ብሎም በአለም [...]

መደመር - በሀገር በቀል አቅምና እውነት ላይ የተገነባ አዲስ ዕይታ
መደመር - በሀገር በቀል አቅምና እውነት ላይ የተገነባ አዲስ ዕይታ

የለውጡ  መንግሥት ላለፉት ዓመታት ሀገራችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር "መደመር" የተሰኘውን አገር በቀል ዕሳቤ እንደ ዋነኛ መሪ መርህ በመጠቀም ላይ ይገኛል።  መደመር በባሕርይው ቀደምት ስህተቶችን የሚያርም፣ የነበሩ መልካም እሴቶችን የሚያስቀጥልና የወደፊት አዳዲስ ዕድሎችን የሚፈጥር [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሁሉም የኦሮሚያ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ። በዚሁም መሰረት በአዳማ ከተማ ቦሌ እና ቦኩ ሸነን ክፍለ ከተሞች፣ በምስራቅ ባሌ ጊንዲር ከተማ፣ በቄለም ወለጋ ጅማ ሆሮ ወረዳ እንዲሁም በቢሾፍቱ ከተማ በልዩ [...]

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቴፒ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት “ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል፣ የፓርቲውን የምርጫ ምልክት ማስተዋወቅ እና የምርጫ ቅስቀሳ መድረክ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። #prosperity

7ተኛዉ ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት የዲላ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
7ተኛዉ ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት የዲላ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ

በዲላ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች፣ የፓርቲውን የድል ጉዞ ለማብሰርና የ7ኛውን አገራዊ ምርጫ ግብ ለማሳካት የሚያስችል ሰፊ የድጋፍና የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት አካሂደዋል። የቅስቀሳ መርሃ-ግብሩ ፓርቲው ለሴቶች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የነደፋቸውን ስትራቴጂዎችና የልማት [...]

"ባንዳነት ማለት ሀገርን ለራስ ጥቅም በመሸጥ የሚከናነቡት የውርደት ካባ ነው"  ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"ባንዳነት ማለት ሀገርን ለራስ ጥቅም በመሸጥ የሚከናነቡት የውርደት ካባ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

"ባንዳነት ማለት ሀገርን ለራስ ጥቅም በመሸጥ የሚከናነቡት የውርደት ካባ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በደመቀ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል

“ኢትዮጲያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል የተጀመረዉ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" የቅስቀሳ መርሃ-ግብር በምዕራብ አርሲ፣ በምስራቅ ሸዋ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና በቡኖ በደሌ ዞኖች በደመቀ ሁኔታ ተካሂዷል። በምዕራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ከተማ እና ወረዳ በተካሄደው መርሃ-ግብር ላይ የኦሮሚያ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 85ኛውን የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል አስመልከቶ ያስተላለፉት መልዕክት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 85ኛውን የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል አስመልከቶ ያስተላለፉት መልዕክት

እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ! ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበትና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ያስከበሩበት በዓል ነው።  አርበኝነት ማለት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው። ዓላማውም [...]

በአፋር ብሄራዊ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች
በአፋር ብሄራዊ ክልል ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የብልፅግና ፓርቲን ወክለዉ የቀረቡ እጩ ተወዳዳሪዎች

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ብልፅግናን ይምረጡ! #prosperity

መጣጥፎች

አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party