Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 19; 2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 19; 2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 19 ,2018 ዓ.ም #Prosperity

‎"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ቅስቀሳን በማስመልከት የእግርኳስ ጨዋታ ተደረገ
‎"ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ቅስቀሳን በማስመልከት የእግርኳስ ጨዋታ ተደረገ

በዛሬው ዕለት በአስተዳደሩ ወረዳ 02 ሳቢያን ሜዳ እና በወረዳ 08 አስታጥቄ ሜዳ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካል የሆነው የብልፅግና ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታ ውድድር በድምቀት ተካሄደ። ‎ ‎በወረዳ 02 ሳቢያን ሜዳ በተደረገው የቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የአስተዳደሩ ክቡር ከንቲባ አቶ አድር ጁሃርን [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡትን የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ምዕራፍ ሁለት፣ የኦሪጂን እና የሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎችን እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ማምረቻ ፋብሪካን በይፋ መርቀዋል። እነዚህ የሶላር ፋብሪካዎች በጋራ በዓመት 11.3 ጊጋ ዋት ንጹሕ ኃይል የማመንጨት አቅም ያላቸው [...]

ዘመኑን የዋጀ የዛሬውና የመጪው ትውልድ ፓርቲ- ብልፅግና!
ዘመኑን የዋጀ የዛሬውና የመጪው ትውልድ ፓርቲ- ብልፅግና!

የትናንትን ወረት ያስቀጠለው፣ የትናንት ጉድለቶቻችንን መሙላት የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን የቀየሰው ፣ ትናንትን በሚያካክስ መልኩ ቀን ከሌት የሚተጋው ብልፅግና ዘመኑን የዋጀ ፓርቲ ነው፡፡ የህዝባችንን ተደራራቢ ችግሮች እያስወገደ ብሩህ ተስፋን የፈነጠቀው ፓርቲያችን የዛሬውን እና የነገውን ትውልድ የሚመጥን [...]

የነዋሪዎችን ሕይወት ለማሻሻል የሚከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ - የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
የነዋሪዎችን ሕይወት ለማሻሻል የሚከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ - የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የከተማዋን ነዋሪዎች የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሚከናወኑ ዘርፈ-ብዙ የልማት ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለምዶ "ቅጠል ተራ" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ500 ቤቶች ግንባታን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ [...]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት አቀባበል አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት አቀባበል አደረጉ

የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት የሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ተቀብያለሁ። ይኽ ጉብኝት በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል ያለውን ጠንካራ እና ዘላቂ ግኙነት የሚያሳይ ነው። ትብብራችንን እና የጋራ ፍላጎቶቻችን ለማጠናከር የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት እንደምናደርግ እምነቴ [...]

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በብላቴ እና በቦሪቻ ወረዳዎች ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 8 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በብላቴ እና በቦሪቻ ወረዳዎች ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 8 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በሲዳማ ክልል በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በብላቴ እና በቦሪቻ ወረዳዎች ለአቅመ ደካማ የህብረተሰብ ክፍሎች ያስገነባውን 8 የመኖሪያ ቤቶችን አስረከበ። የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት በሲዳማ ክልል በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በብላቴ እና በቦሪቻ ወረዳዎች ለአቅመ ደካማ አካል ጉዳተኞች [...]

በጅማ ከተማ የተካሄደውን የብልፅግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር በምስል!
በጅማ ከተማ የተካሄደውን የብልፅግና ፓርቲ የይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር በምስል!

ብልፅግናን ይምረጡ! ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው። የስንዴ ነዶ፦ የመደመር፣ የትብብር እና የአንድነት መገለጫ ነው። ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!    #prosperity

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 16 ,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 16 ,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 16 ,2018 ዓ.ም #prosperity

መጣጥፎች


አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party