የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ!
‘’የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው እና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ዐበይት ውጤቶች የሚቀርቡበት የምክክር መድረክ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። ባለፉት ስምንት አመታት በተለይም በትምህርት፣ ጤና፣ ክህሎት መር [...]
የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ
ሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ በሙዚየሙ የተደረገ ጥልቅ የታሪክ ጉዞ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት የሙዚየም ጉብኝት በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አካል [...]
በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በጋራ መከባበር ላይ ለተመሰረተ ዕድገትና ለውጥ ለሚሹ ሁሉ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ቤታቸው ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሞዛምቢክ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ ወደ ኢትዮጵያ የእንኳን በደህና መጡ መልዕክት [...]
የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ
የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞና በውጭ ግንኙነት ስትራቴጂዎች ላይ የሚያደርጉት ተጠባቂ የክርክር መድረክ ሐሙስ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ ይጠብቁ!
በኦሮሚያ ክልል ኢሉ አባ ቦር ዞን እና በመቱ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ ዘመቻ ተካሄደ
ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ፣ ዘመናዊ የፖለቲካ ባህል እና የብሔራዊነት ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እየገነባ ይገኛል። በሁሉም ዘርፍ የተጀመረው ስራወች ተጠናክረው በመቀጠል የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች [...]
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር በሚል መሪ ቃል የምርጫ ቅስቀሳና ቡና ጠጡ ፕሮግራም ተካሄደ
በካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ጉታ ቀበሌ በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የምርጫ ቅስቀሳና ቡና ጠጡ ፕሮግራም ተካሂዷል። በቡና ጠጡ ፕሮግራም ሴቶች በ7ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲን እንዲመርጡ ግንዛቤ መስጠት ተችሏል። በምርጫው የብልጽግና ፓርቲ ምልክት የስንዴ ነዶ በመሆኑ የስንዴ ነዶ እንዲመርጡ [...]
በወራቤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክቶ የድጋፍ ሰልፍ ተካሔደ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በወራቤ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው ። በድጋፍ ሰልፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ፣የማዕከላዊ [...]
የታዳሽ ኃይል ልማት እና የኤኔርጂ ሉአላዊነት ማረጋገጥ የብልፅግና ፓርቲ ቁልፍ የትኩረት አቅጣጫ ነው-ሳምንታዊ መልዕክት
ብልፅግና ፓርቲ የታሪክ እጥፋት ከፈጠረባቸው ዘርፎች የታዳሽ ኃይል ልማት እና የኤኔርጂ ሉአላዊነት ማረጋገጥ አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ ለዚህም ሁለት መነሻዎች አሉት፡፡ አንደኛው ኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል እምቅ አቅሟ መጠቀም እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የበካይ ኃይል ተፅእኖ እና የጥገኝነት አደጋ [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 19; 2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 19 ,2018 ዓ.ም #Prosperity
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]