የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለ አዲሱ አራዳ ፓርክ
የአዲሱ አራዳ ፓርክ ታሪክ ጥልቅ ለውጥ የታየበትና በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ይፋ የተደረገ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ቀደም ሲል ተዘንግቶ፣ ለአደጋ የተጋለጡ ቤቶች የነበረው ይህ 40 ሄክታር መሬት፣ ዛሬ ተመልሶ ተገንብቶ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጥ ቀዳሚ የከተማ መዳረሻ [...]
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር !
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ7ኛው አገራዊ ምርጫ የምርጫ ምልክት ትውውቅና የአደባባይ ላይ የምረጡኝ ቅስቀሳ መረሀ ግብር እያከናወነ ነዉ። በአደባባይ የምረጡኝ ቅስቀሳው መረሀ ግብር ላይ የዞን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የፓርቲው እጩዎች፣የከተማዋ [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 23, 2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 23, 2018 ዓ.ም #prosperity
በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ
በጋሞ ዞን ጨንቻ ምርጫ ክልል ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት በ 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መድረክ ተካሂዷል። በወረዳው ሻማ ክላስተር የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት "ጊስቴ ሚዲ ጊስቴ ዶራና" በሚል መሪ ቃል 7ኛው ሀገራዊ [...]
የቄለም ወለጋ ዞን ነዋሪዎች የደምቢ ዶሎ ከተማ በተካሄደው የይምርጡኝ ቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በተግባር አሳይተዋል
በቄለም ወለጋ ዞን የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ተካሂዷል።ብልፅግና እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እሴት የዳበረባትን ሀገር እውን በማድረግ፣ አካታች የፖለቲካ ባህልና የወል ትርክት በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲበቅል አድርጓል። በሀገራችንን ዉስጥ ስር የሰደደዉን እርስ በርስ [...]
በድሬዳዋ አስተዳደር በለውጡ ዓመታት የተሰሩ የልማትና ሰው ተኮር ስራዎች ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነትና ለሕዝቦች አብሮነት መጠናከር ጉልህ አስተዋጽኦ ማድረጋቸው ተገለፀ
ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ቀጥሏል፣ በዛሬው ዕለት በመኪና ላይ እና በባህላዊ ውዝዋዜዎች የታጀበ ደማቅ ቅስቀሳ ተከናውኗል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ወንደሰን አባይ፤ በድሬዳዋ አስተዳደር በለውጡ [...]
ኢትዮጵያ በሥራ እና ክህሎት ዘርፍ
ኢትዮጵያ በሥራ እና ክህሎት ዘርፍ፣ የለውጡ ውጤቶች ሲዳሰሱ። #Prosperity #PMOEthiopia
በሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ የተገኙ እመርታዎች
በሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ የተገኙ እመርታዎች: ‘እናት ሀገርን’ በተግባር መገንባት! #Prosperity #PMOEthiopia
የምርጫ ቅስቀሳ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር: በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ: ቱልታ ቀበሌ
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ በቱልታ ቀበሌ ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተገኙበት የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እያካሄዱ ነዉ። ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው! #ምርጫ_2018 #ብልፅግናን_ይምረጡ
መጣጥፎች
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]