Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 6,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 6,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 6,2018 ዓ.ም

የሀገር ትንሳኤ በህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት እና ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይረጋገጣል- ሳምንታዊ መልዕክት
የሀገር ትንሳኤ በህዝብ የሥልጣን ባለቤትነት እና ዴሞክራሲያዊ ተሳትፎ ይረጋገጣል- ሳምንታዊ መልዕክት

የትንሳኤ በዓልን ስናከብር ከሞት ወደ ህይወት የሚደረገውን ሽግግር አናስባለን፡፡ ይህ ሽግግር ደግሞ በጥረትና በመስዋዕትነት የታጀበ መሆኑን ልብ እንድንል ያደርገናል፡፡ በዘመናዊ የሀገረ-መንግሥት ብያኔ ሀገር ስጋ በለበሰ እና ነፍስ ባለው ፍጥረት/living organism ይመሰላል፡፡ ማንኛውም ስጋ የለበሰና [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች  ሚያዚያ 5,2018 ዓ.ም  ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 5,2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 5,2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! #prosperity

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዓመታዊውን የፋሲካ መዐድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ
‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ዓመታዊውን የፋሲካ መዐድ ማጋራት መርሃ ግብር አካሄዱ

በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ  ቤተ-እምነቶች ያሉ ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል በተስፋ፣ በመስዋዕትነት እና በአዲስ መነሳት መንፈስ በአንድነት ያከብራሉ። ከሳምንታት የፆም፣ ጥሞና እና ራስን የመመልከት ጊዜ በኋላ ፋሲካ በእውነተኛ አምልኮ፣ መንፈስን አድሶ፣ ቤቶችንም በደስታ [...]

ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች!  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከቻላችሁ አጥር ላይ ያላችሁ ውረዱ። ተስፈኞች ርግጠኞች ሁኑ። ተጠራጣሪዎች እመኑ። ወሬኞች ከአፍ ወደ መዳፍ ተለወጡ። ምክንያቱም: ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መልካም የትንሣኤ በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
መልካም የትንሣኤ በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ብልፅግና ፓርቲ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአብሮነት እንዲሆን ይመኛል። #prosperity

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ። የትንሣኤ በዓል አራት ነገሮች የተሻሩበት ዕለት ነው። ሞት፣ መግነዝ፣ መቃብር እና ማኅተም፣ ሞት እና መቃብር ከአዳም የመጡ ዕዳዎች ናቸው።  ወደ አፈር ትመለሳለህ በመባሉ። መግነዝ የወዳጅ፣ ማኅተም የጠላት ናቸው።  ሰው በአራቱም [...]

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ 215 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችን ከሙሉ የቤት ቁሳቁስና ከበዓል መዋያ ጋር  ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በስጦታ አበረከቱ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ 215 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶችን ከሙሉ የቤት ቁሳቁስና ከበዓል መዋያ ጋር ለተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በስጦታ አበረከቱ

 ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን! በማለት ባስተላለፉት መልእክት  ሁልጊዜም በበዓላት ወቅት እንደምናደርገው፣ ዛሬ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ በከተማችን የተለያዩ አካባቢዎች በጎ ፈቃደኞችን በማስተባበር የገነባናቸውን 215 [...]

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ አደም ፋራህ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ አደም ፋራህ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚደንት አቶ አደም ፋራህ ኢብራሂም ለክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በዓሉ የሰላም፤ የጤና፤ የብልፅግና እንዲሆን ከልብ በመመኘት: መልካም የፋሲካ በዓል እንዲሆን ተመኝተዋል!

መጣጥፎች

አዲስ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ

የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]

የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 7 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party