የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
“የሕዝብ ተጠቃሚነትና ተሳትፎን ማረጋገጥ የፓርቲያችን መለያ ነው” - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት እና ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ በኬላ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሔደ ነው። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) [...]
አሁን በመካሄድ ላይ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል የመገናኛ [...]
በሰንዳፋ በኬ ከተማ፣ በበራክ እና በአላልቱ ወረዳዎች የተቀናጀ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ በድምቀት ተካሂዷል
በዚህ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ሰፊው ህዝብ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን የማይናወጥ ድጋፍ በተለያዩ መንገዶች በአደባባይ መስክረዋል። የታየው እጅግ ከፍተኛ የህዝብ ንቅናቄ ብልፅግና ፓርቲ እና ህዝብ እጅና ጓንት በመሆን የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ በጽኑ መሰረት ላይ [...]
በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የጎዳና ላይ ምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃግብር በድምቀት እየተካሄደ ነው
በቅስቀሳዉ የከተማ ነዋሪዎች፣ የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች ድጋፍቸዉ እየገለፁ ነዉ። #ምልክታችን _የስንዴ ነዶ ነው! #ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት ሃገር! #ብልጽግናን_ይምረጡ! #ምርጫ_2018 #prosperity
ወጣቱ ብልፅግናን በመምረጥና በማስመረጥ ሀገር የማፅናትና የተጀመሩ ስራዎችን የማስቀጠል ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል!
#ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት ሀገር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ደማቅ የምርጫ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል። በተካሄዱት የድጋፍ ሰልፎች በ 7ተኛው ዙር ጠቅላላ ሀገራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ወጣቱ ብልፅግናን [...]
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቅ ንቅናቄ ወጥነቱን በጠበቀ መልኩ በሶማሊ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነዉ፡፡ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተዉጣጡ ተሳታፊዎችም የኢትዮጵያን ልማትና እድገት ለማስቀጠል በ7ኛው ጠቅላላ [...]
ከሥራ ውጭ ሌላ የመሻገሪያ መንገድ የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያን የግብርና ምርታማነት በላቀ ደረጃ ለማሳደግ በኩታ ገጠም ወይም በክላስተር እርሻ ላይ የሚታዩ የአስተሳሰብ ድንበሮችን ማፍረስ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰሜን ሸዋ ዞን የስንዴ ልማት የመስክ ምልከታ ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት፣ አርሶ [...]
የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች በድምቀት ቀጥሏል
የብልጽግና ፓርቲ 7ኛውን አገራዊ ምርጫ መነሻ በማድረግ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች እያካሄደ ያለው የምርጫ ቅስቀሳ በከፍተኛ መነሳሳት ቀጥሎ ውሏል። በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ በምስራቅ ቦረና ዞን አሬሮ ወረዳ፣ በቄለም ወለጋ ዳሌ ዋበራ፣ [...]
በአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት በሰመራ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳና የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛል
የአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አመራሮች እና አባላት ዞናዊ የሴት እጩዎችን ማስተዋወቂያ፣የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ይገኛሉ። በምረጡኝ ቅስቀሳው የአፋር ክልል ሴቶች ክንፍ አባላት፣የዞኖች አባላት ብልፅግና ፓርቲን የሚያወሳ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተጋባት በከተማው [...]
መጣጥፎች
የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለትዉልድ ተስፋን የመትከል ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ
የብልፅግና እሳቤ ስር የሰደደው የሰውን ህይወት በመለወጥ፣ የሀገርን ገጽታ በመቀየር እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ላይ ነው። ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ራዕይ በተግባር ከሚያሳዩን ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል ደግሞ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ግንባር ቀደሙን ስፍራ ይይዛል። የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ተራ [...]
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]