Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
የምርጫ ቅስቀሳ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር: በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ: ቱልታ ቀበሌ
የምርጫ ቅስቀሳ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር: በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ: ቱልታ ቀበሌ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ በቱልታ ቀበሌ ብልፅግና ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተገኙበት የፓርቲዉ አባላትና ደጋፊዎች የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እያካሄዱ ነዉ። ምልክታችን የስንዴ ነዶ ነው! #ምርጫ_2018 #ብልፅግናን_ይምረጡ

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 22 ,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 22 ,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 22 ,2018 ዓ.ም #prosperity

የናፍታ አቅርቦት መጠን ወደነበረበት እንዲመለስ ተወሰነ
የናፍታ አቅርቦት መጠን ወደነበረበት እንዲመለስ ተወሰነ

ናፍታ ከመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በፊት ወደነበረበት የአቅርቦት መጠን እንዲመለስ ተወስኗል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ። አቶ አሕመድ ሽዴ በሰጡት መግለጫ ፥ በአሁኑ ወቅት ያለውን የምርትና የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በማየት የናፍታ አቅርቦት ወደነበረበት እንዲመለስ መንግሥት ወስኗል ብለዋል። [...]

በሚዛን አማን ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው
በሚዛን አማን ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው

የብልፅግና ፓርቲ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያደርገውን የይምረጡኝ ቅስቀሳ መርሃ ግብር በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሁሉም ቀበሌዎች በደማቅ ሁኔታ እያካሄደ ይገኛል። ​ፓርቲው ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው በዚህ የቅስቀሳ መርሃ ግብር፣ በሁሉም [...]

በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚደረገው የአደባባይ ላይ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚደረገው የአደባባይ ላይ የቅስቀሳ መርሃ ግብር ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በዛሬው ዕለትም የኮሌጅ ፣ የሸታ እና የዩኒቨርሲቲ ቀጠና ነዋሪዎች አደባባይ ላይ በመውጣት ለብልፅግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል። በአደባባይ ድጋፍ ሰልፍ ላይ የተገኙት የቦንጋ ከተማ ከንቲባ ዶ/ር ተክለአብ ቡሎ ለፓርቲው ያላቸውን ድጋፍ ለማሳየት ለወጡ ነዋሪዎች ምስጋናቸውን በማቅረብ ሀገራችን [...]

የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ
የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ

‎''የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀውና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ዐበይት ውጤቶች የቀረቡበት የምክክር መድረክ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተካሂዷል።  ‎ በዚህም ባለፉት ዓመታት በማህበራዊ ዘርፎች የተመዘገቡ ወሳኝ ስኬቶች [...]

ኢትዮጵያ በሚገጥሟት ተግዳሮቶች ሳትገደብ ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባች ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያ በሚገጥሟት ተግዳሮቶች ሳትገደብ ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባች ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ በሚገጥሟት ተግዳሮቶች ሳትገደብ ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባች እንደምትገኝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።  "የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ቃል፣ ባለፉት ዓመታት በማህበራዊ ዘርፍ የተመዘገቡ ዐበይት ውጤቶች የቀረቡበት የምክክር [...]

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እና በአጋሮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ  የምረጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሴቶች የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት መርሃ-ግብር ተካሄደ
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እና በአጋሮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የምረጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሴቶች የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት መርሃ-ግብር ተካሄደ

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን እና በአጋሮ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ  የምረጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ በሴቶች የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት መርሃ-ግብር ተካሂዷል። ፓርቲያችን ብልፅግና የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት ሲሰራ ቆይቷል። ብልፅግና ፓርቲ የሕዝቡን ትግል [...]

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 21,2018 ዓ.ም
የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 21,2018 ዓ.ም

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ዕለታዊ ኘሮግራሞች ሚያዚያ 21,2018 ዓ.ም #prosperity

መጣጥፎች


አዲስ
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት
የብልፅግና አዲሱ መንገድ፡ የመደመር ርዕዮት

ኢትዮጵያ፥ የፖለቲካ ጉዟችን ረጅም ታሪክ ውስጥ የሌሎችን ሀገራት ርዕዮተ ዓለም በመቅዳትና ያንኑ ገቢራዊ ለማድረግ ብዙ ጊዜዋን አሳልፋለች። ከሌሎች ሀገራት የተቀዳውን ርዕዮት ለማስከበር ስንል ያገኘነው ውጤት ድህነት፣ ቂምና ቁርሾ፣ መፈራረስ፣ መካረር፣ ጽንፈኝነት እና ውድ የሕይወት መስዋዕትነት መክፈል [...]

"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 6 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party